የክርስቶስ ወንጌል/Gospel of Christ

የክርስቶስ ወንጌል/Gospel of Christ “... ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” ሐዋ 14፥15

10/04/2026
28/03/2026

“ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፤
ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል።”📖
መዝ 30፥5

26/03/2026

“የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።”📖

ዕብራውያን 12፥24

26/03/2026

“ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ ላይ ተጣልሁ፤ ከእናቴ ሆድ ጀምረህ አንተ አምላኬ ነህ።”

መዝሙር 22፥10

22/03/2026

“አቤቱ፥ በኃይልህ ከፍ ከፍ በል፤ ጽናትህንም እናመሰግናለን እንዘምርማለን።”🛐

መዝ 21፥13

22/03/2026

“እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ ይታመናሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን።”📖

መዝሙር 20፥7

22/03/2026

“እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ ይታመናሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን።”

መዝሙር 20፥7

21/03/2026

“...ተመካከሩ፥ ምክራችሁም ይፈታል፤
ቃሉን ተናገሩ፥ ቃሉም አይጸናም፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነውና።”📖

ኢሳይያስ 8፥10

21/03/2026

“የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ፤ ይህ የሰው ሁለንተናው ነውና፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ትእዛዙንም ጠብቅ።”📖

መክብብ 12፥13

21/03/2026

ኢየሱስ❤🙏

20/03/2026

“በሄዱ ጊዜ፥ ዘራቸውን ተሸክመው እያለቀሱ ተሰማሩ፤
በተመለሱ ጊዜ ግን ነዶአቸውን ተሸክመው ደስ እያላቸው ይመጣሉ።”📖

መዝ 126፥6

Address

Southwest
Tepi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የክርስቶስ ወንጌል/Gospel of Christ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share