ታርጫ ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን Tarcha Full Gospel Local Church

  • Home
  • Ethiopia
  • Tarch'a Sodo
  • ታርጫ ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን Tarcha Full Gospel Local Church

ታርጫ ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን  Tarcha Full Gospel Local Church Tarcha Full Gospel Believers' Local Church is a religious Organisation in Ethiopian Full Gospel Believers' Church.

 🙏✨ “መንፈስና ሙሽራው፦ ና ይላሉ፤ የሚሰማውም፦ ና ይበል፤ ” (ራእይ 22፡17) 🙏🕊️ርዕስ፦ ይመጣል ንጉሳችን! በወንድም ምንቴስኖት ጌታቸውየአሮጌው ኪዳን ስለሚመጣው መሲህ ሲናገር ሁለት ...
31/08/2026

🙏

✨ “መንፈስና ሙሽራው፦ ና ይላሉ፤ የሚሰማውም፦ ና ይበል፤ ” (ራእይ 22፡17) 🙏🕊️

ርዕስ፦ ይመጣል ንጉሳችን! በወንድም ምንቴስኖት ጌታቸው

የአሮጌው ኪዳን ስለሚመጣው መሲህ ሲናገር ሁለት መልክ እንዳለው ይናገራል

1, ትሁቱ አገልጋይ (ኢሳ 53፣ ዘካ 9:9፣ ሚኪ 5:2)
መሲሁ በመጀመሪያ መምጣቱ ኃጢአታችንን ሊሸከም፣ በእኛ ምትክ ሆኖ ሊሞት፣ ከአባቱ ጋር ሊያስታርቀን እና ዘላለምን ወራሽ ሊያደርገን መጣ!
አይሁዳውያን ይህንን መሲህ ሊቀበሉ አልወደዱም! (ዮሐ1:11)
ለምን? የጠበቁን በአሮጌው ኪዳን የተነገረውን ሁለተኛ ትንቢት ስለሆነ

2, ኃያሉ ንጉስ (ኢሳ 9:6-7፣ ዘካ 14:2፣ ኤር 33:15-16)
የጠበቁት ይህንን ስለነበር ኢየሱስን ሊቀበሉ አልወደዱም!

እና እነዚህ ትንቢቶች መች ነው የሚፈጸሙት?

ንጉሳችን ዛሬ ወይ ነገ ሲመጣ (ራዕይ 1:12-16, /5:12-14, /11:15-18, /15:3-4, /19:6-7, /19:11-16)

እኛስ ምን እናድርግ ምን እንበል?
“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል።...” (ራእይ 22፥7

መንፈሳችን የታደስበት፣ በእግዚአብሔር ፊት የምንሆንበት ልዩ “የአምልኮ ድግስ” ነበር የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።

ታርጫ ቁ1 ሙሉ ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን

ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ።

🔗 Benhanan Worship Team

https://vt.tiktok.com/ZSVucT4Mt/

 🙏✨ “መንፈስና ሙሽራው፦ ና ይላሉ፤ የሚሰማውም፦ ና ይበል፤ ” (ራእይ 22፡17) 🙏🕊️መንፈሳችን የሚታደስበት፣ በእግዚአብሔር ፊት የምንሆንበት ልዩ “የአምልኮ ድግስ” ተዘጋጅቷል!📅 ቀን፦ ...
30/08/2026

🙏
✨ “መንፈስና ሙሽራው፦ ና ይላሉ፤ የሚሰማውም፦ ና ይበል፤ ” (ራእይ 22፡17) 🙏🕊️

መንፈሳችን የሚታደስበት፣ በእግዚአብሔር ፊት የምንሆንበት ልዩ “የአምልኮ ድግስ” ተዘጋጅቷል!

📅 ቀን፦ ነሐሴ 24 ⏰ ሰዓት፦ (እሁድ ሙሉ ቀን ) 📍 ቦታ፦ (ታርጫ ቁ1 ሙሉ ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን )
በዚህ ልዩ የመንፈሳዊ ዝግጅት እና ልዩ አምልኮ ላይ ከBenhanan Worship Team ጋር አብረን እንድንዘምር፣ ቃሉን እንድንሰማ እና በጸሎት እንድንተናነጽ በአክብሮት እንጋብዞታለን።
ወዳጅ ዘመድዎንም በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ።

🔗 Benhanan Worship Team

https://vt.tiktok.com/ZSVucT4Mt/

✨ “መንፈስና ሙሽራው፦ ና ይላሉ፤ የሚሰማውም፦ ና ይበል፤ ” (ራእይ 22፡17) 🙏🕊️መንፈሳችን የሚታደስበት፣ በእግዚአብሔር ፊት የምንሆንበት ልዩ “የአምልኮ ድግስ” ተዘጋጅቷል!📅 ቀን፦ ነሐ...
24/08/2026

✨ “መንፈስና ሙሽራው፦ ና ይላሉ፤ የሚሰማውም፦ ና ይበል፤ ” (ራእይ 22፡17) 🙏🕊️

መንፈሳችን የሚታደስበት፣ በእግዚአብሔር ፊት የምንሆንበት ልዩ “የአምልኮ ድግስ” ተዘጋጅቷል!

📅 ቀን፦ ነሐሴ 24 ⏰ ሰዓት፦ (እሁድ ሙሉ ቀን ) 📍 ቦታ፦ (ታርጫ ቁ1 ሙሉ ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን )
በዚህ ልዩ የመንፈሳዊ ዝግጅት እና ልዩ አምልኮ ላይ ከBenhanan Worship Team ጋር አብረን እንድንዘምር፣ ቃሉን እንድንሰማ እና በጸሎት እንድንተናነጽ በአክብሮት እንጋብዞታለን።
ወዳጅ ዘመድዎንም በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ።

🔗 Benhanan Worship Team

https://vt.tiktok.com/ZSVucT4Mt/

ለ #ትምህርት ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያየኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ስነ መለኮት ሴሚናሪ እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከ...
15/07/2026

ለ #ትምህርት ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ስነ መለኮት ሴሚናሪ እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከነሐሴ 10/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እንገልጻለን።
1. B.A in bible and theology
(በመደበኛና በ online ፕሮግራሞች)
2. B.A in youth and children ministry ( በ online እና በመደበኛ ፕሮግራሞች)
3. B.A በአማርኛና በኦሮሚኛ ቋንቋዎች። እንዲሁም በአዳማ; በቡታጂራ; እና በወልቂጤ ክላስተሮቻችንም መመዝገብ ትችላላችሁ።
4. B.A. በቅዳሜ መርሀ ግብር በአማርኛ; በኦሮሚኛ እና በኢንግሊኛ ቋንቋዎች ምዝገባ ተጀምሯል።
5. B.A. በሥነ አመራር በአማርኛ ቋንቋ
6. M.A. LEADERSHIP በመደበኛ እና በ Mission online ተማሪዎች እየተመዘገቡ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው

ለተጨማሪ መረጃ በ ሰ.ቁ 0913124075; 0911094987, 0911439483 ደውላችሁ ጠይቁ።

መረጃው የተወሰደው ከኢትዮጵያ ሙሉወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ነው።

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ለአንድ ወር የሚቆይ ሀገር አቀፍ የጾም እና ጸሎት አወጀችየኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ መሪዎች ዛሬ የካቲት 12 ቀን ...
20/02/2026

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ለአንድ ወር የሚቆይ ሀገር አቀፍ የጾም እና ጸሎት አወጀች

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ መሪዎች ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በመላው ዓለም የሚገኙ የቤተ ክርስቲያኒቱ አማኞች የሚሳተፉበት ለአንድ ወር የሚቆይ የጾም እና ጸሎት አዋጅ ይፋ አድርገዋል።

መግለጫውን የሰጡት አመራሮች፦

የቤተ ክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት መጋቢ ላኮ በዳሶ
ምክትል ፕሬዚዳንት መጋቢ ለወየው ስንሻው
የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ መጋቢ ተመስገን አዋኖ
የሥራ አመራር ቦርድ ጸሐፊ መጋቢ የኋላሸት ቡኩሉ

የጸሎቱ ዝርዝር መረጃ፦

1. መርሐ-ግብሩ ከየካቲት 30 እስከ ሚያዝያ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ አንድ ወር ይቆያል።

2. ዓላማው ስለ ቤተ ክርስቲያኒቱ እና ስለ ሀገር ሰላም የሚጸለይበት ሲሆን፤

*የንስሐ፣
* የምስጋና እና
* የምልጃ ጸሎቶችን ያካተተ ነው።

3. በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የሚገኙ መሪዎች፣ አገልጋዮችና ምዕመናን በሙሉ በጋራ በጸሎት እንዲተጉ ጥሪ ቀርቧል።

የሥራ አመራር ቦርድ ጸሐፊ ፓስተር የኋላሸት ቡኩሉ እንደገለጹት፣ ለጸሎቱ አጋዥ የሚሆኑ ሳምንታዊ የጸሎት ርዕሶች በቤተ ክርስቲያኒቱ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ በየጊዜው የሚለቀቁ ይሆናል።

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን The Ethiopian Full Gospel Believers' Church

 ! እሁድ ጥር 24/2018 የጥዋት ክፍል  መነሻ ጥቅስ (ዘፍጥረት 50:22-26)3, ጌታን ሰምተው በሰሙት አቅጣጫ መንቀሳቀስ እና መስራት ለጀመሩት #(ትንቢተ ዘካሪያስ 4:1-10)¹ ከእኔ...
01/02/2026

! እሁድ ጥር 24/2018 የጥዋት ክፍል


መነሻ ጥቅስ (ዘፍጥረት 50:22-26)
3, ጌታን ሰምተው በሰሙት አቅጣጫ መንቀሳቀስ እና መስራት ለጀመሩት
#(ትንቢተ ዘካሪያስ 4:1-10)
¹ ከእኔም ጋር ይነጋገር የነበረው መልአክ ተመልሶ ከእንቅልፉ እንደሚነቃ ሰው አነቃኝ።
² እርሱም፦ የምታየው ምንድር ነው? አለኝ። እኔም፦ እነሆ፥ ሁለንተናው ወርቅ የሆነውን መቅረዝ አየሁ፤ የዘይትም ማሰሮ በራሱ ላይ ነበረ፥ ሰባትም መብራቶች ነበሩበት፤ በራሱም ላይ ለነበሩት መብራቶች ሰባት ቧንቧዎች ነበሩአቸው።
³ ሁለት የወይራ ዛፎች፥ አንዱ በማሰሮው በስተ ቀኝ አንዱም በስተ ግራው ሆነው፥ በአጠገቡ ነበሩ አልሁ።
⁴ ከእኔ ጋር ይነጋገር ለነበረውም መልአክ መልሼ፦ ጌታዬ ሆይ፥ እነዚህ ምንድር ናቸው? አልሁት።
⁵ ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረውም መልአክ መልሶ፦ እነዚህ ምን እንደ ሆኑ አታውቅምን? አለኝ። እኔም፦ ጌታዬ ሆይ፥ አላውቅም አልሁ።
⁶ መልሶም፦ ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
⁷ ታላቅ ተራራ ሆይ፥ አንተ ምንድር ነህ? በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ፤ ሰዎችም፦ ሞገስ፥ ሞገስ ይሁንለት ብለው እየጮኹ እርሱ መደምደሚያውን ድንጋይ ያወጣል ብሎ ተናገረኝ።
⁸ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦
⁹ የዘሩባቤል እጆች ይህን ቤት መሠረቱ፥ የእርሱም እጆች ይፈጽሙታል፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ።
¹⁰ የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? እነዚህ ሰባቱ ደስ ብሎአቸው በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን ያያሉ፤ እነዚህም በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የእግዚአብሔር ዓይኖች ናቸው።

ፕሮግራሙ ከሰዓት 09:00 ጀምሮ ይቀጥላል!

 !  ቅዳሜ ከሰዓት ጥር 23/2018 ! መነሻ ጥቅስ (ዘፍጥረት 50:22-26)2, እግዚአብሔርን በመፍራት በጽድቅ ሕይወት ከሚመላለሱ ሰዎች ይጀምራል!( #ሉቃስ 1:5-25)⁵ በይሁዳ ንጉሥ ...
31/01/2026

!
ቅዳሜ ከሰዓት ጥር 23/2018

!


መነሻ ጥቅስ (ዘፍጥረት 50:22-26)
2, እግዚአብሔርን በመፍራት በጽድቅ ሕይወት ከሚመላለሱ ሰዎች ይጀምራል!
( #ሉቃስ 1:5-25)
⁵ በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ።
⁶ ሁለቱም በጌታ ትእዛዝና ሕግጋት ሁሉ ያለ ነቀፋ እየሄዱ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ።
⁷ ኤልሳቤጥም መካን ነበረችና ልጅ አልነበራቸውም፤ ሁለቱም በዕድሜያቸው አርጅተው ነበር።
⁸ እርሱም በክፍሉ ተራ በእግዚአብሔር ፊት ሲያገለግል፥

¹³ መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።
¹⁴ ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል።

¹⁶ ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል።

¹⁹ መልአኩም መልሶ፦ እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፥ እንድናገርህም ይህችንም የምሥራች እንድሰብክልህ ተልኬ ነበር፤

²² በወጣም ጊዜ ሊነግራቸው አልቻለም፥ በቤተ መቅደስም ራእይ እንዳየ አስተዋሉ፤ እርሱም ይጠቅሳቸው ነበር፤ ድዳም ሆኖ ኖረ።
²³ የማገልገሉም ወራት ሲፈጸም ወደ ቤቱ ሄደ።
²⁴-²⁵ ከዚህም ወራት በኋላ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰችና፦ ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል ስትል ራስዋን አምስት ወር ሰወረች።

:00_ጀምሮ_ይቀጥላል!

   ጥር 23/2018 የቅዳሜ ከጥዋት ክፍልጊዜ። በታርጫ ከተማ ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን።  #አገልጋይ ፓስተር አሌክስ ወ/ሰንበትርዕስ፦ ጸሎት እና የእግዚአብሔር ሉአላዊነት(...
31/01/2026


ጥር 23/2018 የቅዳሜ ከጥዋት ክፍልጊዜ።

በታርጫ ከተማ ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን።

#አገልጋይ ፓስተር አሌክስ ወ/ሰንበት
ርዕስ፦ ጸሎት እና የእግዚአብሔር ሉአላዊነት
(ትንቢተ ዳንኤል 2:17-28)
፨ ጸሎት የእግዚአብሔር ፋቃድ የምንጠይቅበት እንጂ የምንጨነቅበት አይደለም!
፨ ጸሎት እግዚአብሔርን ምህረት የምንለምንበት ነው!
፨ ጸሎት የልብ አንድነት እና ስምምነት ይጠይቃል!
፨ ጸሎት ሚስጥር የሚገለጥበት ነው!
፨ ጸሎት እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ቦታ ነው!
፨ ጸሎት የእግዚአብሔር አጀንዳ የሚገለጥበት ነው!

ፕሮግራሙ ከሰዓት ከ9:00 ጀምሮ ይቀጥላል!

Address

Tarch'a S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ታርጫ ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን Tarcha Full Gospel Local Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ታርጫ ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን Tarcha Full Gospel Local Church:

Shortcuts

Share