Christ and Him Crucified

Christ and Him Crucified የዳንንበት ወንጌል ወሬው ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ነው፤ ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይህን ወንጌል ለአለም እንናገራለን። ወንጌል ይለውጣል! Hit the lik It's all about Jesus Christ.

31/08/2023

“በልዑል መጠጊያ የሚኖር፣ ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ሥር ያድራል።”
— መዝሙር 91፥1 (አዲሱ መ.ት)

ገንዘብ ስላላቸው ብቻ ቤተ-ክርስቲያንን ሞቅ ሞቅ እያደረጉ እቃ እየቀያየሩ የፈለጉትን አገልጋይ እያስመጡ ወከባ የሚፈጥሩ የመንፈስ ቅዱስን እጥረት በገንዘብ እና በልዩ ልዩ ማሸብረቅ ሊተኩ እና...
26/07/2023

ገንዘብ ስላላቸው ብቻ ቤተ-ክርስቲያንን ሞቅ ሞቅ እያደረጉ እቃ እየቀያየሩ የፈለጉትን አገልጋይ እያስመጡ ወከባ የሚፈጥሩ የመንፈስ ቅዱስን እጥረት በገንዘብ እና በልዩ ልዩ ማሸብረቅ ሊተኩ እና ትኩረት መሳብ የሚፈልጉ መሪዎች እና ባለ ዐብቶች ብዙ አይቆዩም የመንፈስ ቅዱስን ሚና ስለናቁ ጌታ ይበትናቸዋል ከብራቸው ጋር አምላኬ ብርር ያደርጋቸዋል

ወንድሜ የገአነም ደጆች የማይችላት ቤተ ክርስቲያን በገንዘብ አቅም የተገነባች ሳትሆን በመንፈስ ቅዱስ አብሮነት ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያው የእግዚያብሔር ልጅ መሆኑን በየስፍራው በአስፈሪነት አየሰበከች ከሰይጣን እጅ ሰዎችን የምትናጠቅ ናት!

ሰይጣን የማይፈራውን ኮተት ከመሰብሰብ መንፈሱን እና ቃሉን ይዞ ማገልገል ክብር አለው!!

ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ

You're blessed!

06/06/2023

Jesus is Lord!

04/03/2022

"The measure of love is how much it gives, and the measure of the love of God is the gift of his only Son to become human, and to die for sins, and so to become the one mediator who can bring us to God."

J.I. Packer

t.me/Chirstisallsufficient

21/02/2022

The Love of our God is Eternal. We love Him, because He loved us first.

19/02/2022

The Gospel of Christ is our only living Hope!
❤😍

17/01/2022

1️⃣0️⃣0️⃣

❤😍
28/12/2021

❤😍

12/10/2021

Address

Tarcha
Tarch'a S**o

Telephone

+251918942067

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christ and Him Crucified posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Christ and Him Crucified:

Share