ታርጫ ስታድየም ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን Tarcha Stadium Full Gospel church

  • Home
  • Ethiopia
  • Tarch'a Sodo
  • ታርጫ ስታድየም ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን Tarcha Stadium Full Gospel church

ታርጫ ስታድየም ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን Tarcha Stadium Full Gospel church " ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።"
(ወደ ዕብራውያን 13:8)

31/07/2026

ሙሴም ለሕዝቡ፦ አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።
ዘጸአት 14:13

09/07/2026

እስራኤል ሆይ፥ ምስጉን ነህ፤ በእግዚአብሔር የዳነ ሕዝብ እንደ አንተ ማን ነው? እርሱ የረድኤትህ ጋሻ፥የከፍተኛነትህም ሰይፍ ነው። ጠላቶችህም ይገዙልሃል፤ አንተም ከፍታቸውን ትረግጣለህ።
ኦሪት ዘዳግም 33: 29

05/07/2026

መዝሙረ ዳዊት 122:1
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ
ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።

02/07/2026

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:31 "እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።"

27/06/2026

አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።
መዝ 63:1

25/06/2026

ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና። ብርቱ ፈልጉ። ዕብ 12:14

31/05/2026

የምስራች የምትነግሪ ጽዮን ሆይ፥ ከፍ ወዳለው ተራራ ውጪ የምስራች የምትነግሪ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ድምፅሽን በኃይል አንሺ፤ አንሺ፥ አትፍሪ፤ ለይሁዳም ከተሞች። እነሆ፥ አምላካችሁ! ብለሽ ንገሪ። ኢሳ 40:9

24/05/2026

አንተ መልካም ነህ
ዘማሪ አቤንኤዘር ታደሰ
fans

19/04/2026

በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር
ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ። የሐዋሪያት ስራ 16:25-26

18/04/2026

መጽሐፍ ቅዱሳችን "መዳን በሌላ በማንም የለም ይላል" ሐዋ 4:12 የመዳኛው መንገድ አንድ ነው እርሱም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው‼

Address

Tarcha
Tarch'a S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ታርጫ ስታድየም ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን Tarcha Stadium Full Gospel church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share