Tarcha KHC Jedidiah choir

Tarcha KHC Jedidiah choir

ማንም በክርስቶስ ስያምን አዲስ ፍጥረት ነው። 1ቆሮ 5:17
24/02/2022

ማንም በክርስቶስ ስያምን አዲስ ፍጥረት ነው። 1ቆሮ 5:17

በውድ ልጁ እንዲያው በተሰጠን ጸጋ ድነናል ይህም ጸጋው ይመሰገን ዘንድ እንጂ ስለሰራነው መልካም ስራ አይደለም
17/03/2021

በውድ ልጁ እንዲያው በተሰጠን ጸጋ ድነናል ይህም ጸጋው ይመሰገን ዘንድ እንጂ ስለሰራነው መልካም ስራ አይደለም

01/11/2020

ይዲድያ በእግዚአብሔር የተወደደ

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🏵🏵አቤት ምህረቱ እንደምን ብዙ ነውአቤት ቸርነቱ ይቅርታው እንደምን ሰፊ ነውየሆንነው ሳንሆን ያልሆንነው ለምንሆንየተፈጠርንበት ዓላማ ትተን ሌላ ለነበርንእንድሁ ተወድደን በፍቅ...
10/09/2020

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🏵🏵አቤት ምህረቱ እንደምን ብዙ ነው
አቤት ቸርነቱ ይቅርታው እንደምን ሰፊ ነው
የሆንነው ሳንሆን ያልሆንነው ለምንሆን
የተፈጠርንበት ዓላማ ትተን ሌላ ለነበርን
እንድሁ ተወድደን በፍቅር መኖር ያቃተን
በነፃ ድነን መዳንን በእውቀት የካድን
ሁሉን አግኝተን በራሳችን ባዶ የሆንን
ያገኘነው እንቁ በእርካሹ የለወጥን
ይህንን ሁሉ አድርገን ያጠፋን ስንሆን
እንደሆንነው ሳይሆን በምህረቱ ያየን
እኛን ሳይሆን ልጁን አይቶ የየራልን
እንደድካማችን ሳይሆን እንደፀጋው ያቆመን
አድሱን ዓመት በድል ያሻገረን አምላክ ይመስገን።🏵🏵🏵መልካም አዲስ ዓመት!!!ዓመቱ የሰላም የፍቅር የደስታና የስኬት ዓመት ይሁንልን!!!!

Address

Tarcha
Tarch'a S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tarcha KHC Jedidiah choir posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share