Wolaita Sodo Biruh Tesfa Full Gospel Church Youth Ministry

Wolaita Sodo Biruh Tesfa Full Gospel Church Youth Ministry “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”
ማርቆስ 16፥15

መንፈሳዊ ኮንፈራንስ በሶዶ ብሩህ ተስፋ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያንከግንቦት 28-30
25/05/2026

መንፈሳዊ ኮንፈራንስ በሶዶ ብሩህ ተስፋ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
ከግንቦት 28-30

ነገ ሰኞ ከ11:00 ጀምሮ በብሩህ ተስፋ ሙሉ ወንጌል ድንቅ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል።
16/05/2026

ነገ ሰኞ ከ11:00 ጀምሮ በብሩህ ተስፋ ሙሉ ወንጌል ድንቅ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል።

ነገ ሰኞ በቀን 03/09/18 በብሩህ ተስፋ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን ድንቅ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል።
09/05/2026

ነገ ሰኞ በቀን 03/09/18 በብሩህ ተስፋ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን ድንቅ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል።

በድራማና ስነጽሑፍ ህብረት የተዘጋጀ ድንቅ የአምልኮ ምሽት በቀን ሰኞ በ 26/08/2018 በብሩህ ተስፋ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቶ እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።ነገ ልክ 11:00 ላይ ...
03/05/2026

በድራማና ስነጽሑፍ ህብረት የተዘጋጀ ድንቅ የአምልኮ ምሽት በቀን ሰኞ በ 26/08/2018 በብሩህ ተስፋ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቶ እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።
ነገ ልክ 11:00 ላይ ሁላችሀም በመገኘት የፀጋው ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።

መጽሐፍ ቅዱስ ሲቀደድ ዝም አንልም
02/04/2026

መጽሐፍ ቅዱስ ሲቀደድ ዝም አንልም

የፊታችን ሰኞ በቀን 21/08/2018ዓ.ም በብሩህ ተስፋ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን ከ11:00 ጀምሮ ድንቅ ትምህርት ተዘጋጅቷል። መቅረት አይፈቀድምሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
28/03/2026

የፊታችን ሰኞ በቀን 21/08/2018ዓ.ም በብሩህ ተስፋ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን ከ11:00 ጀምሮ ድንቅ ትምህርት ተዘጋጅቷል።
መቅረት አይፈቀድም
ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ

የ2ኛ ሳምንት የኤፌሶን መጽሐፍ ትምህርት እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ቃሉን ገልጦልናል። እነሆ የ3ኛ ሳምንት የኤፌሶን መጽሐፍ ተከታታይ ትምህርት ከአገልጋይ ሕዝቅያስ በሶዶ ከተማ ብሩህ ተስፋ...
27/03/2026

የ2ኛ ሳምንት የኤፌሶን መጽሐፍ ትምህርት እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ቃሉን ገልጦልናል። እነሆ የ3ኛ ሳምንት የኤፌሶን መጽሐፍ ተከታታይ ትምህርት ከአገልጋይ ሕዝቅያስ በሶዶ ከተማ ብሩህ ተስፋ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የፊታችን ሰኞ በቀን 21/07/2018ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል። ከእርስዎ የሚጠበቀው ወዳጅ ጓደኛ በመጋበዝ ማስታወሻ እና መጽሐፍ ቅዱስ በመያዝ በጊዜ መገኘት ነው። ተባርካችኋል
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ

13/04/2025

Address

Wadu
S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Sodo Biruh Tesfa Full Gospel Church Youth Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share