01/08/2026
📱📵 Social Media Usage and impact (+ve &-ve)📱📵
*የፀሎት
*የአምልኮ
*የስልጠና እና
*የምክክር ጊዜ ስለምኖረን እሁድ በቀን 26/11/18 ⏱️7:00 በጊዜ በመገኘት ከSocial media አጠቃቀምና ተፅዕኖ አንፃር የራሳችሁን ሕይወት አንድታዩና የበረከቱ ተካፋይ አንድትሆኑ ተጋብዛችሁዋል።
-አታርፍዱ
-መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ መያዝና
-ለሌሎች share ማድረግ እንዳይዘነጋ።
ተባረኩ!