አዋጅ ነጋሪው ነብይ ፍሬው ገላኔ

አዋጅ ነጋሪው ነብይ ፍሬው ገላኔ ወንጌል ያነሳል፥ይለወጣል

11/06/2026

እጄም ትረዳዋለች፥
ክንዴም ታጸናዋለች ጠላት በእርሱ ላይ አይጠቀምም፥
የዓመፃ ልጅም መከራ አይጨምርበትም።መዝ 89:21-22

ዮሐን3፥36፦ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
11/06/2026

ዮሐን3፥36፦ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”

11/06/2026

ሕይወትን ምረጡ!ሕይወት ኢየሱስ ነው።

  በመስቀል ላይ ያፈሰሰው ራሱን ዘላለማዊና የማያዳግም መስዋዕት አድርጐ ለማቅረብ ነው።ከእንግዲህ ወዲህ የእንስሳትን መሥዋዕት ማቅረብ አያስፈልገንም።👉ኢየሱስ ክርስቶስ የራሱን ሕይወት በማቅረ...
11/06/2026

በመስቀል ላይ ያፈሰሰው ራሱን ዘላለማዊና የማያዳግም መስዋዕት አድርጐ ለማቅረብ ነው።ከእንግዲህ ወዲህ የእንስሳትን መሥዋዕት ማቅረብ አያስፈልገንም።
👉ኢየሱስ ክርስቶስ የራሱን ሕይወት በማቅረብ የማያዳግም አንዲያ የዘላለም መሥዋዕት ሆነልን።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
ዕብራው 10
12: እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥
14: አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።

 #ኢየሱስ ደሙ እየተንጠባጠበ በመስቀል ላይ እጆቹን የዘረጋ በሰው ልጆችና በእግዚአብሔር መካከል የነበረውን የጥልን ግድግዳ አፍርሶ ራሰን እንደ ድልድይ በማድረግ ወደ እርሱ ለሚመጡት ሁሉ የዘ...
11/06/2026

#ኢየሱስ ደሙ እየተንጠባጠበ በመስቀል ላይ እጆቹን የዘረጋ በሰው ልጆችና በእግዚአብሔር መካከል የነበረውን የጥልን ግድግዳ አፍርሶ ራሰን እንደ ድልድይ በማድረግ ወደ እርሱ ለሚመጡት ሁሉ የዘላለምን ደነትና ሕይወት አስገኝቶላቸዋል።
John 14 አማ - ዮሐንስ
6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

11/06/2026

ዮሐ5:24: ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።

1ኛጴጥሮስ 1:3-5:፦ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አ...
11/06/2026

1ኛጴጥሮስ 1:3-5:፦ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።

ማቴዎስ 13:43   በአባታቸው መንግሥት እንደ ፀሐይ ይበራሉ። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።”
11/06/2026

ማቴዎስ 13:43 በአባታቸው መንግሥት እንደ ፀሐይ ይበራሉ። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።”

ራእይ2:7:  #ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ።”
10/06/2026

ራእይ2:7: #ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ።”

10/06/2026

አትፍራ ተሳክቷል የሚባል ዜና ትሰማለህ!!

Address

Agricultural College
S**o

Telephone

+251970190565

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዋጅ ነጋሪው ነብይ ፍሬው ገላኔ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to አዋጅ ነጋሪው ነብይ ፍሬው ገላኔ:

Share