Wolaita Sodo University Area Kale Heywet Church

Wolaita Sodo University Area Kale Heywet Church “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
1ኛ ዮሐንስ 5፥12

    #ተጋብዛችኋል
08/04/2026



#ተጋብዛችኋል

 #ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ  #ተጋብዛችኋል
26/03/2026

#ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ

#ተጋብዛችኋል

   Wolaita S**o Stadium Kalehiwot Church Wolaita S**o University Kale Hiwot Church
21/10/2025



Wolaita S**o Stadium Kalehiwot Church Wolaita S**o University Kale Hiwot Church

ከሰኞ ጀምሮ በፀሎትና በወንጌል ሥርጭት ጌታ በብዙ አግዞናል ጥሩ ጊዜ ሰጥቶናል እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ደግሞ ከ 9:00 ጀምሮ ልዩ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል ስለዚህ ሌሎችን በመጋበዝ እና በ...
03/09/2025

ከሰኞ ጀምሮ በፀሎትና በወንጌል ሥርጭት ጌታ በብዙ አግዞናል ጥሩ ጊዜ ሰጥቶናል እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ደግሞ ከ 9:00 ጀምሮ ልዩ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል ስለዚህ ሌሎችን በመጋበዝ እና በጊዜ በመምጣት ከኛ ጋር እግዚአብሔርን እንድታመልኩ እንጋብዛችኋለን።
መቅረት አይፈቀድም!
!

 ሐምሌ 6 እሁድ ጠዋት ከ 1፡00 ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አ/አ/ቃ/ሕ/ቤ/ያን           !
06/07/2025


ሐምሌ 6 እሁድ ጠዋት ከ 1፡00 ጀምሮ
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አ/አ/ቃ/ሕ/ቤ/ያን
!

ሁላችሁም ተጋብዛችኋልለሌሎች እንድደርስ ሼር አድርጉማርፈድም ሆነ መቅረት አይፈቀድም
14/04/2025

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ለሌሎች እንድደርስ ሼር አድርጉ
ማርፈድም ሆነ መቅረት አይፈቀድም

06/02/2025
You all are invited!
03/02/2025

You all are invited!

እጩ ዶክተር ይስሐቅ እንድሪያስ ወዳገለገሉት ጌታ በክብር ተሰበሰቡ! በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ም/ዋና ጸሐፊና መንፈሳዊ ዘርፍ ኃላፊ የነበሩ፣ በወላይታ ኢቫንጀሊካል ሴሚናሪ አካዳሚክ ...
21/01/2025

እጩ ዶክተር ይስሐቅ እንድሪያስ ወዳገለገሉት ጌታ በክብር ተሰበሰቡ!
በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ም/ዋና ጸሐፊና መንፈሳዊ ዘርፍ ኃላፊ የነበሩ፣ በወላይታ ኢቫንጀሊካል ሴሚናሪ አካዳሚክ ዲን የነበሩ፣ ከፑላሳ ክፍለ ማህበር እስከ አገር አቀፍ ድረስ ያገለገሉ ጀግና ወንድም በህንድ አገር ሕክምና እያገኙ ቆይቶ በክብር ስላረፉ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እየተመኘን የቀብር ሥነ ሥርዓት የሚፈጸው በቀን ጥር 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ጀምሮ መሆኑን ልንገልጽ እንወዳለን ።

Address

S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Sodo University Area Kale Heywet Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category