compassion internasional ethiopia wolaiata sodo cdp

compassion internasional ethiopia wolaiata sodo  cdp Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from compassion internasional ethiopia wolaiata sodo cdp, Sodo.

21/05/2024

በእግዚአብሔር ለምታመን ሰው የማይቁረጥ ከፍታ አለው።
7፤ እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ ይታመናሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን።

13/03/2024

MKC hibiret koiri time ye gututo hibiret .

13/03/2024

Worship time.

22/02/2024

2ኛ ጢሞቴዎስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤
² ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።

1ኛ በየተኛውም ስፊራ ቃሉን የመስበክ ግደታ አለብን
2ኛ የምናገለገለውን ህዝብ መታገስ / በትግስት ማገልገል ያስፈልጋል /
3ኛ ሳንደክም መማስተማር ያስፈልጋል
4ኛ ዝለፊው ገሥጽ እንዱሁም ምከረ የምታገለግለውን ህዝብ ከእግዝአብሔር ቃል የተለየ ህዝብ እንዳይሆኑ ።

21/12/2023

መጽሐፈ መሣፍንት 1:15 ፤ እርስዋም። በረከትን ስጠኝ፤ በደቡብ በኩል ያለውን ምድር ሰጥተኸኛልና የውኃ ምንጭ ደግሞ ስጠኝ አለችው። ካሌብም ላይኛውንና ታችኛውን ምንጭ ሰጣት።

Address

S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when compassion internasional ethiopia wolaiata sodo cdp posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share