Wolaita Soddo HKC Youth Ministry

Wolaita Soddo HKC Youth Ministry የምንኖረዉ ለምያኖረን ስለሆነ ለተፈጠርንለት አላማ እንኑር?

Day 1 ክርስቶስን መምሰልድንቅ ጊዜ ጌታ ሰጥቶናልነገም ልክ 10:00 ላይ ይጀምራል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
25/08/2025

Day 1
ክርስቶስን መምሰል
ድንቅ ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል
ነገም ልክ 10:00 ላይ ይጀምራል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

እነሆ ታላቅ የምስራች   እና ኮንፈረንስ ‼️በወላይታ ሶዶ ከተማ መሐል አጥቢያ ሕይወት ቃል ቤትክርሰሰቲያን ከነሐሴ 19  አሰከ ነሐሴ 25 /2017 ዓ.ም የወጣቶች ሳምንት ልዩ ልዩ መንፈሳዊ...
19/08/2025

እነሆ ታላቅ የምስራች
እና ኮንፈረንስ ‼️
በወላይታ ሶዶ ከተማ መሐል አጥቢያ ሕይወት ቃል ቤትክርሰሰቲያን ከነሐሴ 19 አሰከ ነሐሴ 25 /2017 ዓ.ም የወጣቶች ሳምንት ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ተዘጋጅቷል ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 👏 👏

አድራሻ :- ከማረሚያ በስተጀርባ ሶዶ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ፊት ለፊት

እነሆ ታላቅ የምስራች   እና ኮንፈረንስ ‼️በወላይታ ሶዶ ከተማ መሐል አጥቢያ ሕይወት ቃል ቤትክርሰሰቲያን ከነሐሴ 19  አሰከ ነሐሴ 25 /2017 ዓ.ም የወጣቶች ሳምንት ልዩ ልዩ መንፈሳዊ...
16/08/2025

እነሆ ታላቅ የምስራች
እና ኮንፈረንስ ‼️
በወላይታ ሶዶ ከተማ መሐል አጥቢያ ሕይወት ቃል ቤትክርሰሰቲያን ከነሐሴ 19 አሰከ ነሐሴ 25 /2017 ዓ.ም የወጣቶች ሳምንት ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ተዘጋጅቷል ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 👏 👏

አድራሻ :- ከማረሚያ በስተጀርባ ሶዶ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ።

ተከታታይ ትምህርት ዕሮብ ማታ 11:30ከወንድም አማኑኤል ጋርሁላችሁም ተጋብዛችኋል
06/04/2025

ተከታታይ ትምህርት
ዕሮብ ማታ 11:30
ከወንድም አማኑኤል ጋር
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ተከታታይ ትምህርትረቡዕ 11:30 ጀምሮከፓ/ር ኡፋይሳ ሶርሳ ጋርሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
01/03/2025

ተከታታይ ትምህርት
ረቡዕ 11:30 ጀምሮ
ከፓ/ር ኡፋይሳ ሶርሳ ጋር
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራምበወ/ሶዶ የሕይወት ቃል እናት አጥቢያ ቤ/ክህዳር 08/2017 እሁድ ማለዳ 1:00 ጀምሮከአገልጋይ ተከስተ ብርሀኔ ጋር እናከቤ/ክቱ አምልኮ ህብረት ጋርመቅረት አይ...
14/11/2024

ለየት ያለ መንፈሳዊ ፕሮግራም
በወ/ሶዶ የሕይወት ቃል እናት አጥቢያ ቤ/ክ
ህዳር 08/2017 እሁድ ማለዳ 1:00 ጀምሮ
ከአገልጋይ ተከስተ ብርሀኔ ጋር እና
ከቤ/ክቱ አምልኮ ህብረት ጋር
መቅረት አይታሰብም

ባለፈው ሳምንት የነበረን የትምህርት ጊዜበዝህ ሳምንትም ዕሮብ 11:30 ጀምሮበወ/ሶዶ የሕይወት ቃል ቤ/ክከዘማሪ ሳሙኤል ቶማ ጋር
28/10/2024

ባለፈው ሳምንት የነበረን የትምህርት ጊዜ
በዝህ ሳምንትም ዕሮብ 11:30 ጀምሮ
በወ/ሶዶ የሕይወት ቃል ቤ/ክ
ከዘማሪ ሳሙኤል ቶማ ጋር

ተከታታይ ትምህርትበዘማሪ ሳሙኤል ቶማ ለእረኝነቱ ምቹ መንጋ መሆን በሚል ርዕስለተከታታይ ዕሮቦችከ11:30 ጀምሮበወ/ሶዶ የሕይወት ቃል ቤ/ክ እናት አጥቢያ
15/10/2024

ተከታታይ ትምህርት
በዘማሪ ሳሙኤል ቶማ
ለእረኝነቱ ምቹ መንጋ መሆን በሚል ርዕስ
ለተከታታይ ዕሮቦች
ከ11:30 ጀምሮ
በወ/ሶዶ የሕይወት ቃል ቤ/ክ እናት አጥቢያ

ሰኞ 06/01/2017 10:00 ጀምሮአስከ ሐሙስ ከፓ/ር ዘውዱ ዘለቀ ጋርየወጣቶች ሳምንት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
12/09/2024

ሰኞ 06/01/2017 10:00 ጀምሮ
አስከ ሐሙስ
ከፓ/ር ዘውዱ ዘለቀ ጋር
የወጣቶች ሳምንት
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

እነሆ ታላቅ የምስራችየወጣቶች ሳምንት እና የምስጋና ኮንፈረንስ የፍታችን ሰኞ 10:00 ጀምሮከሰኞ እስከ ሐሙስ በፓ/ር ዘውዱ በቀለ የተዘጋጀ ትምህርት ይሰጣል ሁላችሁም ተጋብችኋል።
12/09/2024

እነሆ ታላቅ የምስራች
የወጣቶች ሳምንት እና የምስጋና ኮንፈረንስ
የፍታችን ሰኞ 10:00 ጀምሮ
ከሰኞ እስከ ሐሙስ በፓ/ር ዘውዱ በቀለ የተዘጋጀ ትምህርት ይሰጣል
ሁላችሁም ተጋብችኋል።

Address

S**o

Telephone

+251934819818

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Soddo HKC Youth Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Wolaita Soddo HKC Youth Ministry:

Share