Zake Insights / Mesfin

Zake Insights / Mesfin Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zake Insights / Mesfin, Sodo.

ሰላም ቤተሰቦች! ዘኬ (መስፍን) ነኝ። 🇪🇹
​እንኳን ወደ Zake Insights official page በሰላም መጣችሁ።

ህይወት የምንደርስበት ግብ ሳይሆን፣ በየቀኑ የምንኖረው ጉዞ ነው።" 👣
ዓለምን በራሴ መነጽር 🔍 በምስልና በቃላት። 📸✍️

አለምን በኔ መነጽር አብረን እንቃኝ። 🔍✨

📍 ኢትዮጵያ | 🇪🇹 ዛኬ/መስፍን ነኝ follow አድረጉ ወዳቹዋለው

እርምጃዬን የሚመራው የማይታየው እጁ ነው!!“የሰው አካሄድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይጸናል፥ መንገዱንም ይወድዳል።”  — መዝሙር 37፥23
15/09/2026

እርምጃዬን የሚመራው የማይታየው እጁ ነው!!

“የሰው አካሄድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይጸናል፥ መንገዱንም ይወድዳል።”
— መዝሙር 37፥23

ይህ ዓመት ላንተ/ላንቺ የፈራረሱትን የምትገነባበት  የቆሙት ፕሮጀክቶችና ራእዮች ሕይወት ዘርተው የሚቆሙበት የግንባታ ዓመት ነው። እግዚአብሔር መሠረትህን ያጠናክራል ባለፉት ዓመታት የደከምክበ...
13/09/2026

ይህ ዓመት ላንተ/ላንቺ የፈራረሱትን የምትገነባበት የቆሙት ፕሮጀክቶችና ራእዮች ሕይወት ዘርተው የሚቆሙበት የግንባታ ዓመት ነው። እግዚአብሔር መሠረትህን ያጠናክራል ባለፉት ዓመታት የደከምክበት ነገር ሁሉ ፍሬ አፍርቶ የሚታይበት በእግዚአብሔር ጸጋ ከፍ የምትልበትና አዲስ ምዕራፍ የሚከፈትበት ጊዜ ነው። እግዚአብሔር በሕይወትህ አዲስ መንገድ ያበጃል!

Propĥet Mignot Kaleb Sanctified People in Christ Church

አንዳንዶች  በደል ፈጽመውብህ ተሰብረህ ለማየት ይጓጓሉ  ነገር ግን ሰዎች የቻሉትን ያህል ሊጎዱህ ቢሞክሩም... እግዚአብሔር ያልፈቀደውን ውድቀት ማንም ሊያመጣብህ አይችልም የውስጥህን ሰላምና...
12/09/2026

አንዳንዶች በደል ፈጽመውብህ ተሰብረህ ለማየት ይጓጓሉ ነገር ግን ሰዎች የቻሉትን ያህል ሊጎዱህ ቢሞክሩም... እግዚአብሔር ያልፈቀደውን ውድቀት ማንም ሊያመጣብህ አይችልም የውስጥህን ሰላምና ፈገግታ ማንም ሊወስድብህ አይችልም።

አዲስ ዓመት የመጣው ተአምር ይዞልህ አይደለም  ተአምሩን ለመፍጠር የሚያስችል አዲስ እድል እና ጊዜ ይዞልህ እንጂ ​ትላንት የነበርክበት ቦታ ላይ ሆነህ ትላንት ባሰብክበት የሀሳብ ማዕቀፍ ውስ...
11/09/2026

አዲስ ዓመት የመጣው ተአምር ይዞልህ አይደለም ተአምሩን ለመፍጠር የሚያስችል አዲስ እድል እና ጊዜ ይዞልህ እንጂ ​ትላንት የነበርክበት ቦታ ላይ ሆነህ ትላንት ባሰብክበት የሀሳብ ማዕቀፍ ውስጥ ተቆልፈህ አዲስ ውጤት መጠበቅ አትችልም ቀን /Calender 2018-2019 መለወጥ ለአንተ የማንቂያ ደወል ይሁን ​አቆጣጠሩን ሳይሆን አስተሳሰብህን አድስ!

ለማንኛው ለምታከብሩ
የአዲሱ ዓመት ጉዞአችሁ የእድገት የብርሃን እና የላቀ አስተሳሰብ ይሁንላችሁ!

​ #አዲስዓመት

ጉዞ ቦታን መቀየር ብቻ አይደለም  አስተሳሰብን ማደስ እንጂ
09/09/2026

ጉዞ ቦታን መቀየር ብቻ አይደለም አስተሳሰብን ማደስ እንጂ

Love and Ego cannot exist together beacuse Love wants connection  Ego wants victory
09/09/2026

Love and Ego cannot exist together beacuse Love wants connection Ego wants victory

ንካው ሹላዳዬን ቀደም ቀደም አልበልአንተን አስቀድሜ ከኋላ ልሻገርእያነከስኩ ብመጣም ፈጥኜ ባልኸድም  ዘግይቶ ያረፈደ የለም   የከሰረ የለም
02/09/2026

ንካው ሹላዳዬን ቀደም ቀደም አልበል
አንተን አስቀድሜ ከኋላ ልሻገር
እያነከስኩ ብመጣም ፈጥኜ ባልኸድም
ዘግይቶ ያረፈደ የለም
የከሰረ የለም

ሀዋሳ እና ሻሽሜኔ መጠረያ ወላይተኛ ነው  😕 🫤 😐 ■ሀዋሳ በወላይትኛ የተሰየመ ስሆን ብዙ ወላይታዎች ስለምገኙ ''ወደ እኛ ጩኽ'' ለማለት ''ሀ ዋሳ'' ብለው ወላይታዎች ሰየሙት።■ ሻሻማኔ...
30/08/2026

ሀዋሳ እና ሻሽሜኔ መጠረያ ወላይተኛ ነው 😕 🫤 😐

■ሀዋሳ በወላይትኛ የተሰየመ ስሆን ብዙ ወላይታዎች ስለምገኙ ''ወደ እኛ ጩኽ'' ለማለት ''ሀ ዋሳ'' ብለው ወላይታዎች ሰየሙት።

■ ሻሻማኔንም እንደዛው ቆሎ አዙርዎች በተቀመጡበት ''ቆሎ እንብላ''? እየተባባሉ በፍቅር በሚጠያየቁበት መስተጋብር የተሰየመች ከተማ ናት። ይህም የከተማዋን የንግድና የጋራ ተጠቃሚነት ባህል ገና ከጥንቱ ያሳያል!ነበርና እውነታው በወላይተኛ "ሻሻ-ማኔ" ይባላል

ወላይታ — የታታሪዎች እና የሥራ አፍቃሪዎች ምድር!
Follow me
​ #ወላይታ #ሀዋሳ #ሻሸመኔ #የኢትዮጵያታሪክ #ቋንቋናባህል

ረቀህ ይናፍቁሀል ወይ ከነሱ ጋር ሆነህ ህልም ይናፍቅሀልMaslow’s Hierarchy of Needs ታዋቂው Psychologist አብርሃም ማስሎ እንዳስቀመጠው የሰው ልጅ በሁለት ትልልቅ ፍላጎ...
27/08/2026

ረቀህ ይናፍቁሀል ወይ ከነሱ ጋር ሆነህ ህልም ይናፍቅሀል

Maslow’s Hierarchy of Needs
ታዋቂው Psychologist አብርሃም ማስሎ እንዳስቀመጠው የሰው ልጅ በሁለት ትልልቅ ፍላጎቶች መካከል ይወጠራል—Belongingness (የመወደድ እና የአንድ አካል የመሆን ፍላጎት) እና Self-Actualization (የራስን እምቅ አቅም እና ህልም እውን የማድረግ ፍላጎት)።

ወንገላችን ገና ድል ያደርጋል!!ለ4 ተከታታይ ቀናት በወላይታ_ሶዶ የወንገል ኮንፈረንስ  #ወንገል   Propĥet Mignot Kaleb
25/08/2026

ወንገላችን ገና ድል ያደርጋል!!
ለ4 ተከታታይ ቀናት በወላይታ_ሶዶ የወንገል ኮንፈረንስ
#ወንገል Propĥet Mignot Kaleb

Address

Sodo

Telephone

+251975130650

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zake Insights / Mesfin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Zake Insights / Mesfin:

Shortcuts

Share