Apostolic generation

Apostolic generation Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apostolic generation, Religious organisation, Areka, Sodo.

ማርቆስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥
³⁰ አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።

28/06/2026

ጴጥሮስ ኢየሱስን ልጅ ብቻ ብሎ አልጠራም!!!
“ለሰው ፊትም ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን #አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥17

28/06/2026

የምታነቡት መጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ ኢየሱስ ክርስቶስን የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ብሎ የጠራው ዲያብሎስ ብቻ እንደሆነ ማወቅ እንዴት ተሳናችሁ❓❓

28/06/2026

“ለሁላችን አንድ አባት ያለን አይደለምን? አንድ አምላክስ የፈጠረን አይደለምን? የአባቶቻችንን ቃል ኪዳን ለማስነቀፍ እኛ እያንዳንዳችን ወንድማችንን ስለ ምን አታለልን?”
— ሚልክያስ 2፥10

27/06/2026

አብ ይጣዳል፤ወልድ ይፈላል ፤ መንፈስ ቅዱስ ይገነፍላል😁😁🤭!
ኧረ ይሄ የዲያብሎስ ትምህርት ይቅርባችሁ!!
ኢየሱስ አብ እንደሆ እመኑ!!
ኢየሱስ አብ ነው ብላችሁ ጻፉ😊

27/06/2026

እግዚአብሔር ወልድ የምል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሳይጻፍ እግዚአብሔር ወልድ ነው ብሎ መስበክ የዲያብሎስ ትምህርት ነው።

27/06/2026

ከማርያም ስጋና ደም አልወሰደም እርሱ አምላክ ነው እንጂ ፍጡር አይደለም ቃል የነበረ አምላክ ስጋ ለብሶ ወደ ምድር ወርዷል አማኑኤል ሆኖ!!
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እራሱ ነው ኢየሱስ!!

27/06/2026

ጥያቄ ለሥላሴ አማኞች!!
ለ 3 አምላክ የምታመልኩ ከሆነ ስትጸልዩ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ነው የምትሉት ወይም አባቶቻችን ሆይ ነው የምትሉት❓❓

26/06/2026

አዋጅ 🚨
ጆሮ ያለው ይስማ አለም ሁሉ ይስማ ኢየሱስ አብ ነው።
ኢየሱስ አብ እያላችሁ ጻፉ የምታምኑት ሁላችሁም!!!

26/06/2026

ሥላሴ ምንድነው የሚያስረዳኝ ሰው አለ❓❓❓

25/06/2026

ማነው የሚያስታውሰው '' ከ 3-4 ወር በፊት ሥላሴን ማጽናት የ OJ ትምህርትን መከትከት ብሎ በየቦታው ስዞሩ የነበር የት ጠፉ ቆይ???
ተከተከቱ መሰለኝ.🤭

Address

Areka
S**o
AREKA

Telephone

+251904828140

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostolic generation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share