Tãkèlé TTTübê

Tãkèlé TTTübê https://youtube.com/?feature=shared
ቤተሰብ ይሁኑ🙏

የወላይታ ሶዶ ከተማ ክብርት ከንቲባእታገኝ ኃይለ ማርያም፤ከበሮውን ሲቀሽሩት💖🙏⛪
31/08/2026

የወላይታ ሶዶ ከተማ ክብርት ከንቲባ
እታገኝ ኃይለ ማርያም፤ከበሮውን ሲቀሽሩት💖🙏⛪

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤና በዓለ ንግስ   ቅ/ 🙏♥⛪“ከከበሩት ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ እኔ ሩፋኤል ነኝ። ."ጦቢት  12 - 13"”   ሼር ሼር በማድረግ ለሁሉም ያዳርሱ! በስመአብ ወወል...
31/08/2026

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤና በዓለ ንግስ
ቅ/ 🙏♥⛪

“ከከበሩት ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ እኔ ሩፋኤል ነኝ። ."ጦቢት 12 - 13"”

ሼር ሼር በማድረግ ለሁሉም ያዳርሱ!

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏

ጉዳዩ፦መንፈሳዊ በዓለ ንግስ ጥሪን ይመለከታል!

በወላይታ ሃገረ ስብከት በካዎ ኮይሻ ወረዳ ቤተክህነት ሼማ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የፊታችን ጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም የመላእክት አለቃ የቅዱስ ♥ ሩፋኤል ♥ ዓመታዊ ክብረ በዓል በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ይከበራል።

ስለዚህ በዓሉ በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በቅርብም በሩቅም ያላችሁ ካህናት እና ዳቆናት መዘምራን መንፈሳዊ ማሕበራት ምዕመናን እና ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ በዚህ ክብረ በዓል ላይ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እያልን በልዑል እግዚአብሔር ስም መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!!

እግዚአብሔር አምላከ ሃገራችን ኢትዮጵያንና ቅድስት ቤተክርስትያናችን ይጠብቅልን ሰላም ያብዛልን አሜን።

አስራት በኩራት ለሚታስጉቡ የቤ/ያኑ CBE account 1000625189865

ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ share like follow ያድርጉ
fans
የደቡብ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ያን ድምፅ
እጬጌ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
Kune Demelash kassaye -Arba Minch
🙏♥⛪

በወላይታ ምድር የማይደፈረውን ደፍረው ጣኦት አምላኪውን ንጉሥ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌል ሰብከው ያጠመቁ ቀዳሚው የወንጌል አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት❤❤❤ወላይታዊያን ዛሬም ውለታቸውን እንዲህ ...
29/08/2026

በወላይታ ምድር የማይደፈረውን ደፍረው ጣኦት አምላኪውን ንጉሥ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌል ሰብከው ያጠመቁ ቀዳሚው የወንጌል አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት❤❤❤ወላይታዊያን ዛሬም ውለታቸውን እንዲህ ያስባሉ🙏💖⛪
የደቡብ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ያን ድምፅ
እጬጌ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሚዲያ fans

በብርሃናት ላይ የተሾመ ፀሐይ ጨረቃ ከዋክብትን የሚመራ ጽውዓ ልቡና ለእዝራ ያጠጣ ደመ ክርስቶስን በጽዋ ቀድቶ ረጭቶ ምድርን በክርስቶስ ደም ያጠበ የስሙ ትርጓሜ የብርሃን ጌታ የተባለ ቅዱስ ...
28/08/2026

በብርሃናት ላይ የተሾመ ፀሐይ ጨረቃ ከዋክብትን የሚመራ ጽውዓ ልቡና ለእዝራ ያጠጣ ደመ ክርስቶስን በጽዋ ቀድቶ ረጭቶ ምድርን በክርስቶስ ደም ያጠበ የስሙ ትርጓሜ የብርሃን ጌታ የተባለ ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቀን🙏🙏

ወር በገባ በ"22" መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ነው። ወጥቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን!አማላጅነቱ አይለየን!🙏💖🙏
27/08/2026

ወር በገባ በ"22" መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ነው። ወጥቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን!
አማላጅነቱ አይለየን!
🙏💖🙏

ነሐሴ 21 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት መሠረት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም "ዕረፍታ" (ሞቷ) የሚታሰብበትና የሚዘከርበት ዕለት ነው።​በቤተ ክ...
27/08/2026

ነሐሴ 21 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት መሠረት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም "ዕረፍታ" (ሞቷ) የሚታሰብበትና የሚዘከርበት ዕለት ነው።
​በቤተ ክርስቲያኑ አስተምህሮ መሠረት ከዕለቱ ጋር የተያያዙት ዋና ዋና ታሪኮችና ሁነቶች የሚከተሉት ናቸው፦

​የእመቤታችን ዕረፍት (ሞት)
• ​እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ዓለም የነበራትን የ64 ዓመት ምድራዊ ሕይወት አጠናቃ ጥር 21 ቀን አርፋለች።
• ​በወርሐ ነሐሴ በሚደረገው የ16 ቀን የፍልሰታ ጾም መጨረሻ ላይ (ነሐሴ 16 ቀን) ትንሣኤዋና ዕርገቷ በደስታ ይከበራል።
• ​ነሐሴ 21 ቀን ደግሞ ጥር 21 ቀን የሆነውን የእመቤታችንን ዕረፍት (ሞት) እንደገና በማሰብ የምስጋናና የዝክረ-በዓል ዕለት ሆኖ ይከበራል።

​የሐዋርያት መበተን (መርገፎ)
• ​በዚሁ ዕለት ሐዋርያት የእመቤታችንን ዕርገትና ክብሯን ካዩ በኋላ፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ መሠረት ወንጌልን ለማስተማር ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበትነው የተሰማሩበት ዕለት እንደሆነ ይነገራል።

​የበዓሉ አከባበር
• ​በታሪክ እንደሚነገረው፣ በነሐሴ 16 የፍልሰታ በዓል ምክንያት ካህናትና ምዕመናን በጾምና በጸሎት ተጠምደው ስለሚቆዩ፣ የእመቤታችንን ዕረፍት በሙሉ ደስታ ለማሰብ ይመች ዘንድ ነሐሴ 21 ቀን በሰፊው ይዘከራል።
• ​በዕለቱ በቤተ ክርስቲያን ልዩ ቅዳሴ ይከናወናል፤ ምዕመናንም ታሪኳንና ድንቅ ሥራዋን እያሰቡ በዓሉን ያከብራሉ።
🙏💖⛪

እኛን ስለማዳን ሰው የሆነ የእግዝአብሔርን ቃል በወለደችልን በድንግል ማሪያም ተገኘልን፣ሰው ከሆነም በኋላም ፍፁም አምላክ ነው፣ስለዝህ በድንግልና ወለደችው፣ ድንቅ የሆነ የመውለዷ ችሎታ የማይ...
27/08/2026

እኛን ስለማዳን ሰው የሆነ የእግዝአብሔርን ቃል በወለደችልን በድንግል ማሪያም ተገኘልን፣ሰው ከሆነም በኋላም ፍፁም አምላክ ነው፣ስለዝህ በድንግልና ወለደችው፣ ድንቅ የሆነ የመውለዷ ችሎታ የማይመረመር ሊነገር የማይቻል ነው።
ቅድስት ሆይ ለምኚልን🙏🙏🙏

ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏
ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርርብን🙏🙏🙏

26/08/2026

ወር በገባ በ 20 ሕንፀታ ለማርያም አቡነ ሐፂር እንዲሁም አባ በብኑዳ ናቸው የፃድቃኑ በረከት ረድኤታቸው አይለየን ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሩን አሜን፫🙏

26/08/2026
26/08/2026

#እመአምላክ
🙏♥⛪💖

Address

Sodo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tãkèlé TTTübê posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Tãkèlé TTTübê:

Shortcuts

Share