16/09/2026
👉በማላዊ 1900 ነፍሳት ወደ ኦርቶዶክሳዊት በረት ተጨምረዋል እግዚአብሔር ይመስገን !!
ቤተ ክርስቲያኑ የሚገኘው በማላዊ ዋና ከተማ በሆነችው ሊሎንግዌ (Lilongwe) ውስጥ ነው። በቅዱስ ሚካኤል እና ሩፋኤል፣ የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ እና የሰማዕቷ ቅድስት ማሪና የግብፅ (ኮፕቲክ) ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን (Coptic Orthodox Church) ነው ።
በዛሬው ዕለት 1900 ነፍሳት ተጠምቀው የእግዚአብሔር ልጅነት አግኝቷል እግዚአብሔር ይመስገን 👏
Via Ayu Princes
የደቡብ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ያን ድምፅ