27/10/2024
ነገሬ ያለው በጌታ እጅ ነው
ያንቴ
ያንች
የእናንቴ ጉዳይ የያዘው ጌታ ነዉ
የሚያምን አንድ ሰዉ ከለ አሜን ይበል
“የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ በእኔ እጅ አላችሁ።”
— ኤርምያስ 18፥6