Christ's Spring International Church CSIC የክርስቶስ ምንጭ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • Christ's Spring International Church CSIC የክርስቶስ ምንጭ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ

Christ's Spring International Church CSIC የክርስቶስ ምንጭ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ Preaching the gospel for all nation

18/12/2025
ነገ ማለትም እሁድ 19/12/2016 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ላይ በክርስቶስ ምንጭ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አይቀርም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!!
24/08/2024

ነገ ማለትም እሁድ 19/12/2016 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ላይ በክርስቶስ ምንጭ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አይቀርም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!!

መዝሙር 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋ...
15/05/2024

መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።

“እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት ከተናገረው መልካም ነገር ሁሉ ተፈጸመ እንጂ ምንም አልቀረም።”  — ኢያሱ 21፥45
25/10/2023

“እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት ከተናገረው መልካም ነገር ሁሉ ተፈጸመ እንጂ ምንም አልቀረም።”
— ኢያሱ 21፥45

እግዚአብሔር በአዲስ አበባ አጥቢያችን ላይ ድንቅ ጊዜ ሰቶናል ክብሩ ለጌታ ይሁን!!
25/10/2023

እግዚአብሔር በአዲስ አበባ አጥቢያችን ላይ ድንቅ ጊዜ ሰቶናል ክብሩ ለጌታ ይሁን!!

ድንቅ የትንቢት ጊዜ በክርስቶስ ምንጭ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን !!“በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።”  —...
28/09/2023

ድንቅ የትንቢት ጊዜ በክርስቶስ ምንጭ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን !!“በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።”
— ሮሜ 1፥16

Address

S**o
PPLM

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christ's Spring International Church CSIC የክርስቶስ ምንጭ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share