የኢየሱስ ቤተሰብ

የኢየሱስ ቤተሰብ “ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።”
— መዝሙር 66፥20 new year with new hope!
(1)

28/10/2025
22/10/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Sentayehu Petros, Arega Erasmo Letiso

02/10/2025

ወደ ዕብራውያን 9:28
••••••••••
²⁸ ክርስቶስ የብዙ ሰዎችን ኀጢአት ለመሸከም፣ እንዲሁ አንድ ጊዜ መሥዋዕት ሆኗል፤ ሁለተኛ ጊዜም ይገለጣል፤ ይህም ለሚጠባበቁት ድነትን ለማምጣት እንጂ ኀጢአትን ለመሸከም አይደለም።

26/09/2025

“ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።”
— መዝሙር 66፥20

ኑ ወደ ኢየሱስ !📣➢ኢየሱስ የኔ/ያንተ/ያንቺ ብቻ አይደለም የሁላችን ነው ፣እርሱ  ዓለምን ለማዳን ነው የተሰቀለውም፣የሞተውም ደግሞ ከሞት የተነሳው በአብ ቀኝ የተቀመጠው::    ኢየሱስ ብቻ...
21/09/2025

ኑ ወደ ኢየሱስ !📣
➢ኢየሱስ የኔ/ያንተ/ያንቺ ብቻ አይደለም የሁላችን ነው ፣እርሱ ዓለምን ለማዳን ነው የተሰቀለውም፣የሞተውም ደግሞ ከሞት የተነሳው በአብ ቀኝ የተቀመጠው::
ኢየሱስ ብቻው ያድናል ሌላውን ተው!

Address

Bonga

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢየሱስ ቤተሰብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to የኢየሱስ ቤተሰብ:

Share