በወላይታ ሶዶ ከተማ የዳሞታ በር አጥቢያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • በወላይታ ሶዶ ከተማ የዳሞታ በር አጥቢያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ

በወላይታ ሶዶ ከተማ የዳሞታ በር አጥቢያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from በወላይታ ሶዶ ከተማ የዳሞታ በር አጥቢያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ, Church, Sodo.

22/04/2026

**ወንጌል፣ወንጌል፣ወንጌል አሁንም ወንጌል ነገም ወንጌል ያሸንፋል።!!

21/04/2026

""ወንጌል ያሸንፋል!!!🙏

21/04/2026
20/04/2026

#* #ወንጌል ያሸንፋል !!

97 likes, 3 comments. “ክብር ለመጽሐፍ ቅዱስ”

ነገር ግን እርሱ ስለ መተላለፋችን ተወጋ፤  ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ በእርሱ ላይ የወደቀው ቅጣት ለእኛ ሰላም አመጣልን፤  በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስ...
09/04/2026

ነገር ግን እርሱ ስለ መተላለፋችን ተወጋ፤
ስለ በደላችንም ደቀቀ፤
በእርሱ ላይ የወደቀው ቅጣት ለእኛ ሰላም አመጣልን፤
በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
ኢሳይያስ 53:5-5

 #**የምንነቃበት ዘመን ወገኖቼ !.🙏
29/03/2026

#**የምንነቃበት ዘመን ወገኖቼ !.🙏

"" #እሁድ ከሳት 8,,ሰዓት አይቀርም🙏🙏,,
13/02/2026

"" #እሁድ ከሳት 8,,ሰዓት አይቀርም🙏🙏,,

የአምልኮ ምሽት ከ ኤርሎኢ የመዝሙር ህብረት ጋር
24/11/2025

የአምልኮ ምሽት ከ ኤርሎኢ የመዝሙር ህብረት ጋር

ከመጭው ረቡዕ ማለትም ከህዳር 03 ጀምሮ በቤተክርስቲያናችን ተከታታይ የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት ጊዜ ይኖራል ሁላችንም በጊዜ መጸሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ በመያዝ እንገኛለን። ፀጋ ይብዛላችሁ ...
07/11/2025

ከመጭው ረቡዕ ማለትም ከህዳር 03 ጀምሮ በቤተክርስቲያናችን ተከታታይ የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት ጊዜ ይኖራል ሁላችንም በጊዜ መጸሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ በመያዝ እንገኛለን። ፀጋ ይብዛላችሁ አሜን 🙏

Address

Sodo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በወላይታ ሶዶ ከተማ የዳሞታ በር አጥቢያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category