Prophet yared samuel

Prophet yared samuel Servant of the most high God

17/09/2026

ድንቅ ፈውስ ጌታ ይክበር /በአያት አጥቢያ/

16/09/2026

what a spirit/ እልል በሉ እንጂ

የተፀለየበት ውሃ/ ነገ ዕሮብ መስከረም 06 2019 ዓ.ም..............................................................................👉የፊታችን...
15/09/2026

የተፀለየበት ውሃ/ ነገ ዕሮብ መስከረም 06 2019 ዓ.ም..............................................................................
👉የፊታችን ዕሮብ ነገ ዕሮብ መስከረም 06 2019 ዓ.ም ካንሰርን ጨምሮ በተለያየ በሽታ ለምትሰቃዩ ሰዎች 8፡00 ጀምሮ ድንቅ የፈውስና የትንቢት እንዲሁም በተፀለየበት ውሃ የምንፀልይበት ጊዜ በተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን ቡልጋሪያ አጥቢያ ስለሚኖረን እንድትገኙ እና በዚህ ፀጋ እንድትጠቀሙ በጌታ ፍቅር እጋብዛችኋለሁ፡፡
አድራሻ፡ ከቡልጋሪያ ወደ ጨርቆስ በሚወስደው አቅጣጫ በአዲሱ መንገድ ጃምቦ ሪል እስቴት ጎን
ለበለጠ መረጃ በ +251 91 134 8068 ይደውሉ

15/09/2026

ድንቅ የጌታ ጣልቃ ገብነት

መልካም የልደት ቀን ለምርጡ ወንድሜ/ጓደኛዬ! ዴቨበህይወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለውን የልብ ወንድሜ እንኳን ተወለድክበአብሮነታችን ዘመን ያየሁብህ ታማኝነት፣ አክብሮትና ወንድማዊ ፍቅር በቃላት ...
14/09/2026

መልካም የልደት ቀን ለምርጡ ወንድሜ/ጓደኛዬ! ዴቨ
በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለውን የልብ ወንድሜ እንኳን ተወለድክ
በአብሮነታችን ዘመን ያየሁብህ ታማኝነት፣ አክብሮትና ወንድማዊ ፍቅር በቃላት የሚገለፅ አይደለም። በስራህ ጠንካራና አስተማማኝ፡ በቃለህ የምትገኝ እውነተኛ ሰው ነህ። ከስራህ ባሻገር ደግሞ ለትዳርህ ያለህ ታማኝነት፣ ለልጅህ የምትሰጠው ፍቅርና እንክብካቤ አርአያ የሚሆንና የሚያስመሰግንህ ትልቅ ባህሪህ ነው።
እውነተኛ የልብ ወንድም ማለት እንደ አንተ ያለው ነው። በሁሉ ነገር ላይ የምተማመንብህ፣ የምኮራብህና የምወድህ ወንድሜ ነህ።
በዚች ልዩ ቀንህ፡
በጀመርከው ስራ ሁሉ በረከትና ስኬት እንዲከተልህ፣
ከውዷ ትዳር አጋርህና ከምትወደው ልጅህ ጋር ረጅም፣ ደስተኛና ፍቅር የሞላበት ዘመን እንድታሳልፍ፣ከልቤ እመኝልሃለሁ!
መልካም አዲስ አመት፣ መልካም የልደት ቀን! ፈጣሪ ህይወትህንና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ!
ወንድምህ ያሬድ

14/09/2026

ድንቅ የፈውስ ምስክርነት

የመትረፍረፍ ዓመት ይሁንላችሁ!
13/09/2026

የመትረፍረፍ ዓመት ይሁንላችሁ!

10/09/2026

ድንቅ ምስክርነት በአያት አጥቢያ

07/09/2026
06/09/2026

አስደናቂ ምስክርነት/ ከጡት ላይ እጢ

Address

Holeta
Shewa

Telephone

+251911110234

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet yared samuel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet yared samuel:

Shortcuts

Share