Amen Evangelical church

Amen Evangelical church አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥

15/01/2026
''ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ''መዝሙር 124¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል፦² እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥...
15/01/2026

''ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ''መዝሙር 124
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል፦
² እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥
³ ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤
⁴ በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤
⁵ በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር።
⁶ ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።
⁷ ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።
⁸ ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።

በ26/4/2017እሁድ 8:00 ሰአት ልዩ የበአል ፕሮግራም“ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።”  — ሉቃስ 2፥14
31/12/2025

በ26/4/2017
እሁድ 8:00 ሰአት
ልዩ የበአል ፕሮግራም
“ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።”
— ሉቃስ 2፥14

14/02/2025

“እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።”
— መዝሙር 23፥1
እረኛችን አይተኛም አያንቀላፋም

ከህዳር 28-30 የነበረን ኮንፍረስ በፎቶ“ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ ...
12/12/2023

ከህዳር 28-30 የነበረን ኮንፍረስ በፎቶ
“ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
— 1 ዜና 4፥10

05/11/2022

ሀይል የእግዚአብሔር ነው ።

05/05/2022

በወንጌል አላፍርም።
ያድናል ብዬ ክናገራለሁ
ገጠር ከተማ እሰብከዋለሁ
እኔስ በወንጌል እንዴት አፍራለሁ
ቀሪ ዘመኔን እናገራለሁ ።

የዛሬው የይሰቀል ጩኸት ለእኛ ለጠፋነው ለራቅነው የዘላለም ህይወት ሆነልን ።በመገረፍ ቁስል እኛ ተፈወስን ።እንኳን አደረሳችሁ ።አሜን ኢቫንጀሊካል ቤተክርስቲያን
22/04/2022

የዛሬው የይሰቀል ጩኸት ለእኛ ለጠፋነው ለራቅነው የዘላለም ህይወት ሆነልን ።
በመገረፍ ቁስል እኛ ተፈወስን ።
እንኳን አደረሳችሁ ።
አሜን ኢቫንጀሊካል ቤተክርስቲያን

Address

Sheno

Telephone

+251912017312

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amen Evangelical church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share