Shashemene melka oda kidanemiret baze committee

Shashemene melka oda kidanemiret  baze committee volountrly

የመ /ኦዳ /ደ ፅጌ /ቅ /ኪ /ምህረት እና ደ /ም/ ቅ /ስላሴ/ ቤ /ክሪስትያን ሕ /አሠሪ ኮሚቴ እያከናወነ ያለው የት /ቤት ሕ/ ግንባታ በተቀላጠፈ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል ኑ በጋራ እ...
28/01/2023

የመ /ኦዳ /ደ ፅጌ /ቅ /ኪ /ምህረት እና ደ /ም/ ቅ /ስላሴ/ ቤ /ክሪስትያን ሕ /አሠሪ ኮሚቴ እያከናወነ ያለው የት /ቤት ሕ/ ግንባታ በተቀላጠፈ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል ኑ በጋራ እንገንባ በረከቱንም በጋራ እንቋደስ!!!
የባንክ ቁጥር በአባይ ባንክ ዲዛይኑ ላይ ተመልክቷል።

kidanemiret church.
06/05/2022

kidanemiret church.

ይህ እየተሰራ ያለው ህንፃ ነው ።ቶሎ  ቢም ካልተሞላ የእንጨት ሥራ የሚበላሽ ስለሆን የተቻሎትን ዲጋፍ እንድያደርጉ   በ እናታችን ስም እናሳስባለን።
06/05/2022

ይህ እየተሰራ ያለው ህንፃ ነው ።ቶሎ ቢም ካልተሞላ የእንጨት ሥራ የሚበላሽ ስለሆን የተቻሎትን ዲጋፍ እንድያደርጉ በ እናታችን ስም እናሳስባለን።

ይህ እየተሰራ ያለው ህንፃ ነው።የበኩሎትን አስተዋጾ ያድርጉ።
05/05/2022

ይህ እየተሰራ ያለው ህንፃ ነው።የበኩሎትን አስተዋጾ ያድርጉ።

This is the beginning and finished part of the designs .
04/05/2022

This is the beginning and finished part of the designs .

Kabajamtoota koree bazaarii hundaaf.Dimmi walgahii gaafa guyyaa 27/08/2014 ilaalata.koreen bazaarii k/mireet kan taatan ...
03/05/2022

Kabajamtoota koree bazaarii hundaaf.
Dimmi walgahii gaafa guyyaa 27/08/2014 ilaalata.koreen bazaarii k/mireet kan taatan hundii keessan walgahii kan irra akka hin hafne maqaa waqayyootiin ni gaafana.ajandaan keenya.
1ffaa ,hujjileen armaan dura ka'man ilaalu kallattii fuuladuraa ka'uu .
2ffaa,namoota rammadaman hunda argachu waan hindandeenyeef irrattii mari'atame falli ni kennama.
3ffa,guyyootan hafan maalfa hojjachu akka qabnu ni mari'atama gahe keenya akka taphanu ni godham.
ለተከበራችሁ ለባዛር ኮሚቴዎች በሙሉ።
ጉዳዩ፣በ27/08/2014 ዓም ስለሚካሄደው ይሆናል።
የክ /ምህረት የባዛር ኮሚቴ ሁሉ በዚህ ዕለት እንዳትቀሩ ስንል በእግ/ ር ስም እንጠይቃለን።አጀንዳችን
፩ ከዚህ ቀደም የተቀመጡ ሥራዎች መመልከት ቀጣይ አቅጣጫ ማስቀመጥ ነው።
፪ የተመደቡ ሰዎች ሁሉ ማግኘት ስላልቻልን በመወያዬት አቅጣጫ ማስቀመጥ።
፫ የተቀሩት ቀናቶች ምን ማከናወን እንዳለብን ወይይት ይካሄዳል የድርሻችን እንድንጫወት ይደረጋል።

01/05/2022
ገንዘብ በተመለከቴ ።1 , የኮሚቴ አባላት ቃል የገባችሁትን ገንዜብ። 2  .ቅፅ የወስዳችሁ መዕመናን ያላችሁትን ሁኔታ ።፣3. የደቡሩ ካህናት የወሴዳችሁትን ቅፅ የደረሳችሁቤትን ሁኔታ። 4.የ...
01/05/2022

ገንዘብ በተመለከቴ ።
1 , የኮሚቴ አባላት ቃል የገባችሁትን ገንዜብ።
2 .ቅፅ የወስዳችሁ መዕመናን ያላችሁትን ሁኔታ ።፣
3. የደቡሩ ካህናት የወሴዳችሁትን ቅፅ የደረሳችሁቤትን ሁኔታ።
4.የሎተሪ ሽያጭ የደረሳችሁቢት ሁኔታ።
5.በአባታችን በኩል እና በቄ/ዳዊት በኩል።ለግለሰቦች ፡ለድርጅቶች እና ለእግ/ ኳስ ክለቡ የተበተነ ምን ላይ እንዳሰ።
ለአቶ ደረጄ በማሳወቅ የገቢ ሁኔታ እንድናውቅ እንድታደርጉን በአክብሮት እናሳስባለን።አቴ ደረጄ የተደረሰበትን ክትትል አድሪገው እንድያሳውቅን እያልን በትህትና እናሳውቃለን፣!!!

በስመአብ  ወወልድ  ወመንፈስ  ቅድስዓሀዱ ዓምላክ አሜን!!!ይህ የመ/ ኦዳ /ደ /ፅጌ/ ቅ /ክ/ ምህረት እና ደ /ም /ቅ ስላሴ የባዛር ኮሚቴ ስሆን ዓላማ አድሪጎ የተነሳው በአከባቢው የሚገ...
01/05/2022

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስዓሀዱ ዓምላክ አሜን!!!
ይህ የመ/ ኦዳ /ደ /ፅጌ/ ቅ /ክ/ ምህረት እና ደ /ም /ቅ ስላሴ የባዛር ኮሚቴ ስሆን ዓላማ አድሪጎ የተነሳው በአከባቢው የሚገኙ ወጣቶቻችን ቡሎም በከተማችን በስነ ምግባር እንድታነጽ ላማስቻል በማሰብ እና አዳራሽ በማነጽ ሰፊ አገልግሎት ለመስጠት በማሰብ ከደብሩ ሰ /ጉባኤ ጋር በመሆን የግንባታ ሥራ( ጊራውንድ+3) G+3 በመጀመር ህደት ላይ እንገኛለን።ስለዚህ የመ/ ኦዳ /ደ/ፅጌ/ ወዳጆች በውጭም በውስጥም ያላችሁ በሙሉ የበኩላችሁን አስተዋጾ እንድታደርጉ በእሜ/ታችን ስም ተጠይቃችኀል። ለተጨማሪ መረጃ የደብሩ አስተዳዳሪ ስልክ ቁጥር 0924417891 .

here you have mom!!!
01/05/2022

here you have mom!!!

21/04/2022

kabajamtoota koree bazaarii olaanoo bataskaana kidanmireettii .baga geessan geenye jechaa walgahii haaraaf qabe namooni baayeen argamu waan hindandeenyeef ayyaana booda isin beeksifna.garu hundi keenya guyyaa boru lottorii qopha'ee tokko tokkoo fudhachun fi akka gurguramu gochuun nurrajiraata .galatooma!!!

Address

Shashemene

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shashemene melka oda kidanemiret baze committee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category