11/08/2026
የቃል አገልግሎት ከአብርሽ ጋር
2ኛ ዜና 30:1-9
ሪዕስ፡ እግዚአብሔር ወደ እኛ እንድመለስ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ
እውነተኛ ለውጥ እና ተሃድሶ የሚጀምረው ወደ እግዚአብሔር ከመመለስ ነው
ህዝቂያስ አባቱ አካዝ ህዝቡን ወደ ጣዖት ነበር የመራው
አካዝ ቤተ መቅደስን ዘግቶ የጣዖትን በር ነበር የከፈተው
ወደ እግዚአብሔር እንዴት እንመለስ
1: በኃጥአተኞች መንገድ አትሂዱ
2:እጃችሁን ለእግዚአብሔር ስጡ
3: ወደ ተቀደሰ መቅደሱ ግቡ
4: አምላካችሁን እግዚአብሔርን አምልኩ
ወደ እርሱ ስንመለስ ዉጤቱ
1: እሱ ወደ እኛ ይመለሳል
2: ፊቱን ያበራልናል
4: በጠላቶቻችን ፊት ሞገሳም እንሆናለን
5: ምርኳችን ይመለሳል
12 ሰዎች ጌታን የግል አዳኛቸው አድርገው የተቀበሉበት እና አመታዊ የ 2018 ሪፓርት እና የ 2019 ዕቅድ የሚቀርብበት ጠቅላላ ጉባኤ ድንቅ ጊዜ ነበር፡፡