ሻኪሶ መሉ ወንጌል ወጣቶች

ሻኪሶ መሉ ወንጌል ወጣቶች God is so good. We always have youth program on Thursday 12:00pm-2:00pm at our local church. Come and join us to worship God.

24/10/2023

የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም መምጣት ነቅተን እንጠብቅ

ወንድማችን   እና እህታችን          መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
09/11/2019

ወንድማችን እና እህታችን
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

07/10/2017

God is so good. We always have youth program on Thursday 12:00pm-2:00pm at our local church. Come and join us to worship God.

22/08/2017

ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፥ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ።

የሐዋርያት ሥራ 4 : 31
18/12/2009 ዓ'ም ለመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት እና ሙላት የፀሎት ጊዜ ይኖረናል እርሶም መተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።

ወደ ዕብራውያን 13 : 8

keku,miki&zedo
13/07/2017

keku,miki&zedo

07/07/2017
12/03/2017

ልዩ የስነፀሁፍ እና የአምልኮ ምሽት በሻኪሶ ሙ/ወ/አ/ቤ/ክ በዕለት ሐሙስ 7/7/2009ዓ.ም ከ ቀኑ 11፡00 ሰዐት ጀምሮ ስለሚኖረን እርሶም በዚሁ ዕለት ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
ኢየሱስ ይመጣል!

14/09/2016

በመንፈሴ እንጂ በሀይልና በብርታት አይደለም ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ት·ዘካ 4:6
በዕለተ ሀሙስ ቀን 05/01/2009 ዓ·ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ የአምልኮና ሬማችንን ከእግዚአብሔር የምንቀበልበት ጊዜ ስላለን በዚሁ ዕለት እርሶም የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።

Zene & miki
29/07/2016

Zene & miki

Address

South Oromia
Shakiso
046334

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሻኪሶ መሉ ወንጌል ወጣቶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share