Galma Waaqeeffannaa Ijoollee Waaqayyoo

Galma Waaqeeffannaa  Ijoollee Waaqayyoo Our Goal is blessing. Let my God bless you!

Waaqni Keenyas, Sabni Keenyas, Kaayyoon Keenyas ,Biyyi Keenyas, Galmi Keenyas (Tokko!) .Whether you like or dislike, i am the son of God, the believer of God, the follower of the sons of God. Well come to Children of God Worship church
እንኳን ወደ እግዚአብሔር ልጆች ቤተ አምልኮ በደህና መጣችሁ.
 Hayyee yaa waaqi waaqni Jahaan Bachoo, Sadeen Soodo, Soso’aa Leencaa nagaan bullee nagaa’aan nu oolchi,
 Kan oolchite

nagaan nu buchi,
 Irraa gora dogoggora nu oolchi,
 Kaa’ani dhabuu, arganii dhabuu nu oolchi,
 Namicha sababamaa niitii sababamtuu nurraa qabi,
 Xiqqaa nuuf guddisi ,guddaa nuuf buchi,
 Wallaala nuuf beeksisi, beekaa nuuf moosiisi,
 Dhara suluula godhi, dhugaa gaara godhi,
 Dhaabbata bubbee, deebisa buqqee nu godhini,
 Waan ijji argaa jibbitu,waan gurri dhageetii jibbu jalaa nubaraari
 Waan barri deemun ,waan bariin deemun jalaa nu baasi ,
 Caamte numiidhini, roobdes numiidhini,
 Rooba ijaa rooba garaa nu oolchi,
 Kan nama nutti hin dabrsini, kan keenya namaaf hin dabarsini,
 Yaa waaq akka nuti jenne ati jedhi,
 Hamtuu a’ii balbala baasi,
 Quufaa hormaata , addunyaaf gammachuu ol-nuu deebisi.
በስመ ኣብ ፣ በወልድ ፣ በመንፈስ ቅዱስ ሐሃዱ አምላክ አሚን!
ለመሆኑ የተሻለ ዶ/ር አላ? የተሻለ ነብይስ ይኑር ይሁን? ብኖሩስ ወደ አለህበት ስፍራ ይመጣሉ ወይስ እነሱ ወደ አሉበት ስፍራ ትቀናለህ? እየሱስ ክሪስቶስን ወይም የተሻለ ዶ/ር ወይም ነብይ ፍለጋ የሚትሄድው የተሻለ ቤቱን ለመጎብኘት ወይስ የተሻለ ፀሎት ፣የተሻለ ፈውስን ለመግኛት ነው? አንድ ክሪስቲያን የእየሱስ ክሪስቶስን መንገድ -መፅሓፍ ቅዱስን ከመረጣና ከተቀበለ ወዲህ እሱና ክሪስቲያኑ መሃል ያሉ ጉድጓዶችን መድፈን የሚያስችል ትምህርት እንጂ ስለ እሱ ደጋግመው መስበክ እራስን እንደ መጠርጠር ይቆጠራል። አንድ ቀን አንድ ፓስተር እየሱስ ክሪስቶስ - "መንገዱም ህይዋትም እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ ኣብ የሚመጣ ዬለም" ብለው የተናገረው እግዚአብሔር አይዴለም ብዬ ስናገር እየሱስ ክሪስቶስን እንደተቃረንኩት ልሰብከኝ ፈለገ። ነገር ግን እኔ መንገዱንም መርጫለሁ። ወደ ኣብ የሚወስደኝም የእሱ መንገድ መሆኑን አምኛለሁ ነገር ግን ቃሉን የተናገረው እውነትም የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ እግዚአብሔር አይዴለም። የእኔ እምነት እግዚአብሔር ነው። የእኔ መንገድ እየሱስ ነው። ነገር ግን ለእናቱ ክብር እንጂ ስግደት የማይገባት ከሆነ ለልጇዋም ክብር እንጂ ስግደት አይገባውም ማላት ነው። ስግደት የሚገባውም ምህረት የሚሰጥም ህይዋት ለላቸውና ለሌላቸው ሁሉ አባት የሆነው ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነው። ይሁን እንጂ እየሱስ ክሪስቶስ ቀና መንገድ - መፅሓፍ ቅዱስን በማበርከቱ ፤ እናታችን ብፁእ ድንግል ማሪያም መንገድ ቀያሽ እየሱስ ክሪስቶስን ስለወለደችልን እናከብራቸዋለን ፣ እናመሰግናቸዋለን! እንዴት? ትእዛዙን በመክበርና በማስከበር። ወገኖቼ በሁለትና ከዚያ በላይ ጎራ ሆነን እርስበርስ ከምን ዋጋ ፣ ከምን ገፀፅ ወይ ጨርሰን ጴንጤ እንሁን ወይም ተመልሰን የታቦት አገልጋይ እንሁን።
"በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ብሩክ ነው።" ት.ኤር. 17፦ 7
Namni waaqaaf amaname amantaan isaas waaqa kan ta'e eebbifamaadha.
ት.ኤር. 17፦ 7

ምናልባትም ይህን አስተሳሰብ ለመቀልበስ ሰሞኑን በእምነት ስም በንፁሃን ህይዋት እየነገዱ ብሆንም እንኳ የኦሮሞ ህዝብ እምነት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ እምነት እራሱ ተጣምሯል። ዱሮ በልጠ...
04/03/2026

ምናልባትም ይህን አስተሳሰብ ለመቀልበስ ሰሞኑን በእምነት ስም በንፁሃን ህይዋት እየነገዱ ብሆንም እንኳ የኦሮሞ ህዝብ እምነት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ እምነት እራሱ ተጣምሯል። ዱሮ በልጠፋው ውሃ የሙስሊምን አስተምሮ ለለመቀበል ቋሻሻን ተሸክሜን ስንዟዟር የነበርነውን ከቅርብ ግዜ በኃላ ወዴንም ሆነ ጠልተን የነብዩ መሃመድን ትዛዝ ተቀብለን በውሃ መፀዳዳት ጀምሬናል። ማንዙማዎችን ማዳመጥ ፣ በሼኮች የሚሰጡ ጠቃሚ ምክሮችን መማማር ችሌናል። ሙስሊም ክሪስቲያንን ክሪስቲያን ሙስሊምን ማግባት ተችሏል። በጋራ ፆሜን በጋራ መፍታት እንዲሁም ፆሙን መተጋገዝ ባህላችን ሆኖዋል። ቄስ የባራካውን ሙስሊም ሙስሊም የባራካውን ምእመናን መመገብ ጀሚሯል። በመሃላችን የቀራው ግብዳው ግንብ ግን በአንዳንድ ቄሶች/ጴንጦችና ሼኮች በኩል በህዝብ መሃል እየተገነባ ያላው የጥላቻ ፣የመደነቋቆር እና የዘረኝነት ስብከት ብቻ ነው።

ክሮስ (cross) ማላት ምን ማላት ነው? ከዬትስ መጣ?ክሮስ (cross) ማላት  #መቋረጥ ማላት ስሆን የተገኘውም ከሰው ልጅ ሃምሰያ ነው።ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ አባባል ክሮስ ማላት  #መስ...
04/02/2026

ክሮስ (cross) ማላት ምን ማላት ነው? ከዬትስ መጣ?
ክሮስ (cross) ማላት #መቋረጥ ማላት ስሆን የተገኘውም ከሰው ልጅ ሃምሰያ ነው።
ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ አባባል ክሮስ ማላት #መስቀል ማላት ስሆን መስቀል ማላትም ብርሃን ፣ ተስፋ ወይም ደስታ ማላት ነው።
ዳግም የምለምልም መስቀል ደግሞ የእግዚአብሔር ልጆች አምልኮ ቤተ እምነት ምልክት (ትንሳኤ) ነው።

ምንም እንኳ ከአለማዊ ፈተናዎች ውስጥ ሞት እና ህመም  ተሸናፊና ተጎጂ ከምያደርጉት ተፈጥሮአዊ  ጠባሳዎች ዋናኞቹ ብሆኑም እየሱስ ክሪስቶስን ለማመንም ሆነ ለመካድ መስፈርት አይሆኑልኝም።
11/01/2026

ምንም እንኳ ከአለማዊ ፈተናዎች ውስጥ ሞት እና ህመም ተሸናፊና ተጎጂ ከምያደርጉት ተፈጥሮአዊ ጠባሳዎች ዋናኞቹ ብሆኑም እየሱስ ክሪስቶስን ለማመንም ሆነ ለመካድ መስፈርት አይሆኑልኝም።

Garaagarummaa Amantaa fi Eenyummaa !Eenyummaa,waliin dhalattee waliin duuta;jijjirachuu hin dandeettu; sirumaa iddoon aw...
09/01/2026

Garaagarummaa Amantaa fi Eenyummaa !

Eenyummaa,waliin dhalattee waliin duuta;jijjirachuu hin dandeettu; sirumaa iddoon awwaala keetiis eenyummaa ke waliin wal qabata.

Awwaalli sun kan eenyuuti? dursa kan dhufu eenyumaa ykn sabummaa. Yaadi ykn falaasami, biyyeerraa uumamintee,biyyuma san deebitee awwaalamtaa fi Oromoo taatee dhalattee Oromoo taatee duutaan wal fakkata.

Garuu akka loojiki amantaa musiliimaatti, musiliima taatee dhalatta jedha, garuu dhuma irratti yeroo dhumaa saatii 11ffaa haafuurri du’aa nama keessaan bahu sanatti,amantaa jijjiirachuu ni dandeetta.

Fakkeenyaa musiliima yoo taatee gara Protestant akkasuma ,Protestant gara Orothodox , Orthodox irraa gara musiliimaatti jijjiirachuu ni dandeetta jechuudha. Kun waan amantaa wal qabatuudha.

Dhugaa argaa jirru boriis jiraachuu danda’uudha. Garaagarummaan eenyummaafi amantaa gidduu jiru kana . Wanti akka eenyummaa ofii hin jiru .

Muka yaabii,lafa taa’i ,biyyaa bahii ,biyya taa’i,biyyoo ta’ii biyyoon ba’i , waanuma sirraan hin hafnetti eenyummaa teeti.

Kanaaf amantiin kan dhunfaa eenyummaan kan walooti kan jennuuf kanuma. Kanaafuu, dhaloonnis ta’ee warrooti amantaa garaagaraa hordoftan waan walitti qabnu jabeeffachaa waan dhunfaa keenyaas akka dhunfaatti jabeeffachuu dha.
Sababni isaa waan waliin qabnutti ykn waan walootti caala waan taatef. Horaa Bulaa ! Galgala dansaa !

የዛሬይቱን የኢትዮጵያ ቴክኖዎሎጂ ደረጃ በውል አላውቃውም እንጂ ዱሮ ዱሮ  የእግዚአብሔር ልደትንም ዘግይተው ይሰማሉ።
25/12/2025

የዛሬይቱን የኢትዮጵያ ቴክኖዎሎጂ ደረጃ በውል አላውቃውም እንጂ ዱሮ ዱሮ የእግዚአብሔር ልደትንም ዘግይተው ይሰማሉ።

ጠንቋይ  የሰላሌ ብሎም የኦሮሞ ህዝብ እምነት ሳይሆን የስድብ ስም ነው።  አማተበ የሚለውን ተበተበ ከሚለው የመጣ ነው እንደሚሉት ሁሉ ጠንቋይ የሚለውን ቃል ከቃሉ ጋር የያይዛሉ። ነገር ግን ...
24/12/2025

ጠንቋይ የሰላሌ ብሎም የኦሮሞ ህዝብ እምነት ሳይሆን የስድብ ስም ነው። አማተበ የሚለውን ተበተበ ከሚለው የመጣ ነው እንደሚሉት ሁሉ ጠንቋይ የሚለውን ቃል ከቃሉ ጋር የያይዛሉ። ነገር ግን ሁለቱም የድርጊት ወይም የስም አይነት እንጂ ከእምነት ጋር የሚያዛምድ ነገር ዬለም። በኦሮሞ ብሔር አገላለፅ ቃሉ ማላት መላእክት ማላት ነው። ዱሮ ዱሮ - ከእነ ታሚራት ገለታ በፊት ስለ ቃሉ ጥፋት ተነስተው አያውቅም። ይሁን እንጂ ሰው ልጅ መሳሳት ያሌ ነው። እንኳንም ሰው ልጅ ነኝ ብለው እራሱን የሚገልጽ ይቅርና ሴጠናኤል መላእክት ሆነው ከእግዚአብሔር ጋር ከመወራራዱ የተነሣ የመላእክት ስልጣን ተነፍገው የሴጣንን ስልጣን እንደተቆናጠጠ የእምነት ታሪክ ይተርካል። ከነ ሰዎች ኃላ ቀር አሰራር ቃሉ አልሆንም ብዬ ወደ እግዚአብሔር አመለጥኩት እንጂ እኔም ቃሉ-ጠንቋይ ነበርኩት። በመሆኑም ስድብ የአዋቂዎች ባህሪ አይዴለም እና ተረጋጉ።

በስልጣኔ ደረጃ ሙስሊም ክሪስቲያንን ይበልጣል።~ ሙስሊም አንድ መስጅድ ስኖረው ክሪስቲያን ከአንድ ሺ በላይ የእምነት አይነቶች  አላቸው። ~ ሙስሊም አንድ ቁርአን ስኖረው ክሪስቲያን ሁለት እ...
30/11/2025

በስልጣኔ ደረጃ ሙስሊም ክሪስቲያንን ይበልጣል።
~ ሙስሊም አንድ መስጅድ ስኖረው ክሪስቲያን ከአንድ ሺ በላይ የእምነት አይነቶች አላቸው።
~ ሙስሊም አንድ ቁርአን ስኖረው ክሪስቲያን ሁለት እና ከዚያ በላይ መፅሐፍ ቅዱስ አለው።
~ ሙስሊም የቁርአን ተወናዮችን ስደግፍ ክሪስቲያን እርስበርስ ይገፀፃል።
~ ሙስሊም አንድ የማይሞት የማይነሳ ፈጣሪ ስኖራቸው ክሪስቲያን የሚሞት የሚነሳ አምላክ አላቸው።
~ አንድ ሙስሊም ሙስሊም ለመሆን ቁርአንን መቀበል በቂ ስሆን አንድ ክሪስቲያን ክሪስቲያን ለመሆን እንደ ቤተ እምነቶቹ አይነትና ብዛት መስፈርቶቹ ይለያያሉ።
~ ሙስሊምነት የቦታ ፣ የቀለም ፣ የዘር እንዲሁም የሀገር እና የአእጉር ልዩነት በያግድም ክሪስቲያንነት አሜሪካ ስሆኑ የቀለም ልዩነት ፣ አፍሪካ ስሆኑ የሀገር ልዩነት ፣ ሀገራቸው ስሆኑ የዘርና የጎሳ ልዩነት እንዲሁም የቋንቋ አይነትና እሽቅድድም ይመነዝራቸዋል።

I am truly the follower of Jesus Christ;  but what does  Galma Waaqeeffannaa  Ijoollee Waaqayyoo means is those who beli...
23/11/2025

I am truly the follower of Jesus Christ; but what does Galma Waaqeeffannaa Ijoollee Waaqayyoo means is those who believe in God, but use Jesus Christ is not only them.

በእግዚአብሔር ፀሎት ያገኛሁት ልጅ እንጂ በዝሙት ያፈራሁት ልጅ ዬለኝም።የእነሱን ሙት የሚትጠባባቁት የእራሳችሁን ሙት ቀድማችሁ እዩ። ወደ ግል ቤተ እምነታችሁ የወሰድኩትም እግዚአብሔር ዳናልኝ...
23/11/2025

በእግዚአብሔር ፀሎት ያገኛሁት ልጅ እንጂ በዝሙት ያፈራሁት ልጅ ዬለኝም።
የእነሱን ሙት የሚትጠባባቁት የእራሳችሁን ሙት ቀድማችሁ እዩ።
ወደ ግል ቤተ እምነታችሁ የወሰድኩትም እግዚአብሔር ዳናልኝ ብዬ ምስጋና ለማቅረብ እንጂ የተለመደ ሟርት እንድሟራትበት አይዴለም።
በመፅሓፍ ቅዱስ ውስጥ ከዳዊት የተሻለ ታሪክ ያለው ክሪስቲያን በይኖሪም እንኳ ከህጋዊ ጋቢቻ ውጪ የተገኘ ህፃን(ህፃናት) እግዚአብሔርን ምን ስለበደሉ ቅፅፈታቸው ይመኛል እንዳልል seexanni gammoojjii kan nuugii tume dhiiseet kan mooyyee baate dhaha jedhani
Ilmoon kadhaa waaqayyootiin argadhe malee ilmoon ijjaan argadhe hin qabu. Warri du'a isaanii hawwitan du'aa keessan dursaa argaa.

በእምነት ረገድ ከእኛ ይልቅ ሴቶች ሀጥያተኞች ነበሩ/ናቸው።Akkasumas immoo dubartoonni hafuurota hamootaa fi dhukkuba garaa garaattii fayyifam...
09/11/2025

በእምነት ረገድ ከእኛ ይልቅ ሴቶች ሀጥያተኞች ነበሩ/ናቸው።
Akkasumas immoo dubartoonni hafuurota hamootaa fi dhukkuba garaa garaattii fayyifaman duukaa in bu'u turan; isaanis Maariyaam ishee Magdalaa kan jedhamtu, ishee hafuuronni hamoonni torba keessaa baafaman; Yo'anaa haadha manaa Kuuzaa, isa mana eegduu Herodis ture; Susanaa, baay'eenis kan biraa turan. Isaan immoo qabeenya isaaniitiin Yesusii fi bartoota isaatiif in hojjetu turan.
Luqaas 8:2

"Yesus gooftaa akka ta'e afaan keetiin yoo beeksifte, Waaqayyo du'aa akka isa kaase immoo garaa keetti yoo amante fayyin...
26/10/2025

"Yesus gooftaa akka ta'e afaan keetiin yoo beeksifte, Waaqayyo du'aa akka isa kaase immoo garaa keetti yoo amante fayyina bara baraa in argatta." - Roomaa 10፡9

Address

Https://m. Facebook. Com/Addunyaa. Waaqa. Tokkoo/
Sebeta
OROMIYA

Telephone

+251920010174

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Galma Waaqeeffannaa Ijoollee Waaqayyoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share