Madda Walabu University Evangelical Christian Students Fellowship

  • Home
  • Ethiopia
  • Robe
  • Madda Walabu University Evangelical Christian Students Fellowship

Madda Walabu University Evangelical Christian Students Fellowship በኢቫሱ ሚኒስትሪ የሚመራ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎ?

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት በኢቫሱ ከሚመሩ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አንዱ ነው፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉት ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት በአራት ክልሎች የተከፋፈሉ ሲሆን የኛም ሕብረት በደቡብ ክልል ስር በሀዋሳ ቢሮ እየተመራ ይገኛል፡፡ በሕብረታችን ውስጥ ከ600 በላይ የሚሆኑ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች እና አብያተ ክርስቲያናት የመጡ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንዲሁም በግቢ ውስጥ ጌታን እንደግል አዳኛቸው የተቀበሉ ተማሪዎች ይገኛሉ፡፡ ሕብረቱም እነዚህን ተማሪዎች ተቀብሎ ህይወታቸውን የማሳደግና የማብቃት እንዲሁም የነገ የሀገሪቱ እና የቤተክርስቲያን ተረካቢ እንዲሆኑ ትልቅ ኃላፊነት ተጥሎበታል፡፡

Thursday Night GF Program  #በመታመን     🤝
10/04/2026

Thursday Night GF Program

#በመታመን




🤝

 #ልዩ የፋሲካ Programሚያዝያ 03 ቅዳሜ ከ7:00 ስዓት ጀምሮ #በመታመን            🤝🤝
09/04/2026

#ልዩ የፋሲካ Program

ሚያዝያ 03 ቅዳሜ ከ7:00 ስዓት ጀምሮ

#በመታመን




🤝🤝

አይቀርም 🥰😍🥰
14/03/2026

አይቀርም 🥰😍🥰

GC PROGRAMመጋቢት 5 ከ11:00 ጀምሮ። በጊዜ እንምጣ!
10/03/2026

GC PROGRAM
መጋቢት 5 ከ11:00 ጀምሮ።

በጊዜ እንምጣ!



ACADEMIC EXCELLENCEGF PROGRAMየካቲት 28።
08/03/2026

ACADEMIC EXCELLENCE

GF PROGRAM
የካቲት 28።




2nd Sem Welcome ፕሮግራም
22/02/2026

2nd Sem Welcome ፕሮግራም




Second Semester Welcome ፕሮግራም የካቲት 7 ከ7:00 ጀምሮ። በጊዜ እንምጣ!
12/02/2026

Second Semester Welcome ፕሮግራም
የካቲት 7 ከ7:00 ጀምሮ።

በጊዜ እንምጣ!



Fresh batch welgo program     🤝🤝
01/02/2026

Fresh batch welgo program





🤝🤝

Address

Robe
(NOPOSTALCODE)

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Madda Walabu University Evangelical Christian Students Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Madda Walabu University Evangelical Christian Students Fellowship:

Shortcuts

Share