01/09/2026
#ደረሰ🔥🔥🔥🔥🔥
የፊታችን ረቡዕ ልዩ የስነ ፁሁፍ እና አምልኮ ምሽት
🔥 #ከዮካብድ የአምልኮ ቡድን ጋር
🔥
🔹በሃይል እንጸልያለን🔥
🔸የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል
🔹በመዝሙር አምልኮ ጌታን እናመልካለን
🔹እንዲሁም አዳዲስ አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራሞች
🍁በፍጹም በፍጹም መቅረት አይታሰብም
🍁ረቡዕ ነሃሴ 24/12/2018 በየሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን
አዘጋጅ:- የነጌሌ ቦረና የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የወጣቶች ህብረት