Nazareth Kibretsion Evangelical Church

Nazareth Kibretsion Evangelical Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nazareth Kibretsion Evangelical Church, Religious organisation, 04 Kebele Bole Road, Nazareth.

09/10/2020

Nugahost was established by experienced IT professionals and investors with a 20 years background in Website Hosting and Design, Website and Email Security, Mobile Application, and eCommerce Store Development, Server Installation, and Administration.

15/01/2016

Religious organisation

ዛሬ ማለትም ሐሙስ ጥር 5 ቀን 2008 ዓ.ም  የሚጀመር የጋብቻ ትምህርት ስላለ፡ ያገባችሁ፤ ያላገባችሁ፤ በጓደኝነት ውስጥ ያላችሁ እና በማንኛውም የ Relation ship ችግር ውስጥ እንዲ...
14/01/2016

ዛሬ ማለትም ሐሙስ ጥር 5 ቀን 2008 ዓ.ም የሚጀመር የጋብቻ ትምህርት ስላለ፡ ያገባችሁ፤ ያላገባችሁ፤ በጓደኝነት ውስጥ ያላችሁ እና በማንኛውም የ Relation ship ችግር ውስጥ እንዲሁም ጥያቄዎች ውስጥ ያላችሁ ብትሆኑ፡ በዚህ ርዕስ የእግዝአብሔር ፍቃድ እንዴት እንደሆነና ሌሎች አስገራሚ ትምህረቶችን በእርሱ ቅዱስ ቃል እየተመራን በባሪያው መጋቢ ኤርሚያስ ተዘራ በኩል እንካፈላለን ስለዚህ ሁላችሁም እንድትገኙ፤ ሰዎችንም እንድትጋበዙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን፡፡ እግዝአብሔር ይባርካችሁ፡፡ የፕሮገራም ሰዓት ምሽት 12፡00

ነገ ሐሙስ በ 16/2/2008 ዓ.ም ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ ጽድቅ በሚለው ርዕስ ላይ የተጀመረው ትምህርት ስለሚቀጥል ሁላችሁም ተገኝታችሁ ትምህርቱን እንድትካፈሉ ይሁን ፕሮግራሙ  ማታ 12፡...
28/10/2015

ነገ ሐሙስ በ 16/2/2008 ዓ.ም ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ ጽድቅ በሚለው ርዕስ ላይ የተጀመረው ትምህርት ስለሚቀጥል ሁላችሁም ተገኝታችሁ ትምህርቱን እንድትካፈሉ ይሁን ፕሮግራሙ ማታ 12፡00 ይጀምራል፡፡ እግዝአብሔር ይባርካችሁ፡፡

Tomorrow Thursday 28/10/2015 the session will be continued on righteousness starting at 12:00 local time. Yes you all ar...
28/10/2015

Tomorrow Thursday 28/10/2015 the session will be continued on righteousness starting at 12:00 local time. Yes you all are invited come and see what God teaches.

23/10/2015

ትናንትና የሚያስደንቅ ጊዜ ከ ፓስተራችን ጋር የእግዝአብሔርን ቃል እውነት ጽድቅ በሚለው ርዕስ ላይ ተካፍለናል፡፡ ትምህርቱ በሚቀጥለው ጊዜ በየሳምንቱ ሐሙስ ሐሙስ ከ 12፡00 ጀምሮ የሚቀጥል ይሆናል ስለዚህ ሁላችሁም እንድትገኙ ይሁን ፡፡ እግዝአብሔር ይባርካችሁ፡፡

23/10/2015

Yesterday it was amazing time with our pastor preaching the word of God on righteousness. Really you don’t want to miss it. The session will be continued on the next week on Thursday @ 12:00 local time. Everyone is invited please come and see what God has to teach us. God bless you all.

አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥But now the righteousness of God without the law is manifested, bei...
23/10/2015

አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
But now the righteousness of God without the law is manifested, being witnessed by the law and the prophets;
ሮሜ፡ 3፤21

እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው። For he hath made him to be sin for us, who knew no ...
23/10/2015

እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።

For he hath made him to be sin for us, who knew no sin; that we might be made the righteousness of God in him.
2ኛቆሮ፡ 5፤21

08/10/2015

All are invited come the day is Today God bless you all

05/10/2015

Address

04 Kebele Bole Road
Nazareth
00251

Opening Hours

Thursday 12:00 - 14:30
Friday 12:00 - 14:00
Saturday 03:00 - 05:00
12:00 - 13:30
Sunday 04:00 - 06:00

Telephone

+251926982817

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nazareth Kibretsion Evangelical Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share