Islam is my Life

Islam is my Life In Sha Allah Beekumsa Waliigalaaf,Beekumsa Islaamaatii f gara keenya koottaa / ለጠቅላላው ?

በየትኛው ኒዕማህ ላመስግንህ.....አዲስ ጀንበርን ....አዲስ ጅማሮን... ስላሳየኸኝና ስላስጀመርከኝ ...ወይስ የምሽት ወንጀሎቼን ደብቀህ... ዛሬን እድል ስለሰጠኸኝ .....ለከል ሃምዱ ...
24/01/2023

በየትኛው ኒዕማህ ላመስግንህ.....

አዲስ ጀንበርን ....አዲስ ጅማሮን... ስላሳየኸኝና ስላስጀመርከኝ ...ወይስ
የምሽት ወንጀሎቼን ደብቀህ... ዛሬን እድል ስለሰጠኸኝ .....
ለከል ሃምዱ ያ ረቢ.....አልሃምዱሊላህ!😇

ራስህን በሰዎች ዱአ ውስጥ ፈልገው💚
21/12/2022

ራስህን በሰዎች ዱአ ውስጥ ፈልገው💚

ተቀላቀሉ
02/11/2022

ተቀላቀሉ

ኡስታዝ አቡ ሀይደር #ሼር 50 birr
20 birr
#ኮሜንት 10 birr

ለ24 ሰዓት የሚቆይ ቻሌጅ ነው እናንተም ተቀላቀሉ🙏

ኡስታዝ አቡ ሀይደር ከከተማ ገጠር እየተመላለሰ ዳዕዋን በነፃነት እንዲያካሂድ ከዚህ መኪና ጋር ተቀራራቢ የሆነ መኪና ቢገዛለት፣ ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም!

ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑንሀገራችን ታላቅ አሊም በሞት አጣችታላቁ ዓሊም ሸይኹል መሻይኽ ሙፍቲ ሸይኽ አደም ቱላ ወደ አኼራ. ሄደዋል::ሸይኽ አደም ቱላ ከመቶ አመት በላይ በዱኒያ ቆይታቸ...
26/10/2022

ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን

ሀገራችን ታላቅ አሊም በሞት አጣች

ታላቁ ዓሊም ሸይኹል መሻይኽ ሙፍቲ ሸይኽ አደም ቱላ ወደ አኼራ. ሄደዋል::

ሸይኽ አደም ቱላ ከመቶ አመት በላይ በዱኒያ ቆይታቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ታላላቅ አሊሞችን እና ደረሶችን ማፍራት ችለው ነበር::

እኚህን የመሰሉ የኢልም ዋርካ በሞት ማጣት ለሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰብ ትልቅ ስብራት ነው::

አላህ ይዘንላቸው፣ መልካም ስራቸውን ሁሉ ይቀበላቸው::ማረፊያቸውንም በጀነተል ፊርዶስ ያድርግላቸው

ለቤተሰቦቻቸው እና ለመላው የሀገራችን ህዝበ ሙስሊም አላህ መፅናናቱን ይወፍቀን

ብዙ መናገርን እንደ ጥበብ ፣ ዝምታን ደሞ እንደ አላዋቂነት ከሚቆጥሩ እራሴን አሸሻለው።
02/09/2022

ብዙ መናገርን እንደ ጥበብ ፣ ዝምታን ደሞ እንደ አላዋቂነት ከሚቆጥሩ እራሴን አሸሻለው።

ሀቢቢ ሚስትህን አድንቃት፣ አሞግሳት ያለሃት ብቸኛ አለሟ አንተዉ ነህና በፍፁም አትርሳትስትዋብለህ ዉበቷንስታወራህ ድምፇንስትጫወትህ ቀልዷን አድንቅላትያላንቺ በዚህ ምድር አይኔ የገባ የለም እ...
29/08/2022

ሀቢቢ ሚስትህን አድንቃት፣ አሞግሳት
ያለሃት ብቸኛ አለሟ አንተዉ ነህና በፍፁም አትርሳት
ስትዋብለህ ዉበቷን
ስታወራህ ድምፇን
ስትጫወትህ ቀልዷን አድንቅላት
ያላንቺ በዚህ ምድር አይኔ የገባ የለም እያልክ በፍቅር ዉደዳት
ታዲያ ሚስትህን ነዉ
😍😍😍

«ጨለማህን ማንም ሰው እንዲያበራልህ አትጠብቅ። በአ-ር:ረሕማን ላይ ተመክተህ አንተ ራስህ ለማብራት ታገል።»
24/08/2022

«ጨለማህን ማንም ሰው እንዲያበራልህ አትጠብቅ። በአ-ር:ረሕማን ላይ ተመክተህ አንተ ራስህ ለማብራት ታገል።»

 #ከጁምዓ ስነ ስርአት ውስጥ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِذا قُلْتَ لِصاحِبِكَ يَومَ الجُمُعَةِ: أنْصِتْ، والإِمامُ يَخْطُبُ، فقَدْ لَغَ...
13/08/2022

#ከጁምዓ ስነ ስርአት ውስጥ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِذا قُلْتَ لِصاحِبِكَ يَومَ الجُمُعَةِ: أنْصِتْ، والإِمامُ يَخْطُبُ، فقَدْ لَغَوْتَ﴾

“በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጎደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ።”

HAPPY ISLAMIC NEW YEAR
31/07/2022

HAPPY ISLAMIC NEW YEAR

31/07/2022
ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም!!ጥፋተኝነትን ማወቅ እና ጥፋትን ማመን የታላቅ ሰው ምልክት ነው።ጥፋትን አውቆ ደሞ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት!ማንም ብንሆን ሰው ነንና እንሳሳታለንጥፋቱን አውቆ ይቅ...
25/07/2022

ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም!!

ጥፋተኝነትን ማወቅ እና ጥፋትን ማመን የታላቅ ሰው ምልክት ነው።
ጥፋትን አውቆ ደሞ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት!

ማንም ብንሆን ሰው ነንና እንሳሳታለን
ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ለጠየቀን ይቅርታው መለገስ ይኖርብናል!

ጌታችን እንዲህ ይላል:-

فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَٱسْتَغْفِرْهُ ۚ إِنَّهُۥ كَانَ تَوَّابًۢا
{ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡(አል ነስር:3)}

ፍፁም ሰው የለምና ሳላውቅ ላጠፋሁት ይቅርታ!

Address

London
Nazareth
251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Islam is my Life posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share