A Prince and A saviour Christ International Church

A Prince and A saviour Christ International Church WELCOME TO A PRINCE AND SAVIOR CHRIST INTERNATIONAL CHURCH

እንኳንስ ደህና መጣችሁ
የቤተክርስቲያን መታወቂያ ስም የክራይስት ውዲንግ አዎዳንስ ኢንተርናሽናል ሚሽን ቸርች ይሆናል።
የዚህች ቤተክርስቲያን ስም “የክራይስት ውዲንግ አዎዳንስ ኢንተርናሽናል ሚሽን ቸርች ይሆናል። “ክራይስት ” የሚለው ቃል ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ ቤተክርስቲያን ለመሆን ያለንን ቁርጠኝነት ያመለክታል እምነታችንን እና ልምዶቻችንን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመመስረት ያለንን ቁርጠኝነት ያመለክታል።
ተልዕኮ
1★. መንፈሳዊ ልማዶች ውስጣዊ ጥንካሬን የሚገነቡ እና መንፈሳዊ እድገትን የሚያራምዱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን የሚያስተምሩ ትውልድን ማፍራት
2 ★. ሐዋሪያው ጳውሎስ ወጣቱን ጢሞቴዎስን "... እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስገዛለሁ" (1 ጢሞ 4 ፥7)
3. እግዚአብሔርን የሚፈራ ጠንካራ መሰረት የሚጥል አገልጋዮችን ማፍራት ፡፡
እንደ ክርስቶስ ተከታዮች ማህበረሰብ,ክርስቶስ ን አንድመስሉ ለማድረግ እንጥራለን ፡፡
4★. ምዕመናን በየእምነት እንድያድጉ እናበረታታዎታለን.
5★.የገንዘብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አቅመቢስ ወላጆች ና ቤተሠቦች ለመስጠትቃል በመግባትበጸሎት እንረዳለን ፡፡
6★.ቤተመቅደስን ለእግዚአብሔር ክብር ለማድረስ ማህበረሰባችንን በተሻለ መንገድ ማገልገል የሚችሉበትን የመቀበያ ስፍራን የሚያበረታታ ቤተክርስቲያን ለመሆን እንጥራለን
የቤተ ክርስቲያኗ ዓላማ
የቤተ ክርስቲያን ዋና ዓላማ እግዚአብሔርን በሁሉ አቅጣጫ ማክበር ነው (ኤፌ.1፡6፤12፤14)። ተግባሮቿ ደግሞ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦
1. ወንጌልን ለዓለም ማዳረስንና አማኞችን ማጥመቅን ማስተማርንና ደቀ መዛሙርት ማድረግን - ማቴ.28፡19-20
2. አማኞችን መገንባትንና ማነጽ/ማሳደግን - ኤፌ.4፡11-16
3. ለአማኞች የአገልግሎት መስክ መሆንን - 1ቆሮ.12
4. አማኞች ጥፋትን ሲያጠፉ መገሰጽንና መቅጣትን - ማቴ.18፡17፤ 1ቆሮ.5፡1-13፤ 2ተሰ.3፡14-15
5. ለአማኞች የኅብረትን መስክ መፍጠርን - ሐዋ.2፡42
6. የራሷ የሆኑትን በችግራቸው መርዳትን - 2ቆሮ.8፡9፤ ያዕ.1፡27
7. መልካም የሆነውን ሁሉ ማድረግን - ገላ.6፡10 ዳግም በተወለዱና መንፈስ ቅዱስ በውስጣቸው በኖረ አማኞች የተሰራችው ይህች ቤተ ክርስቲያን የምትባለው አካል የተወለደችው ወይም የተመሰረተችው በበዓለ ኀምሳ ቀን ነው (ሐዋ.2፡1-4፤37-42)።

Address

JQMJ+F7G, Jemu
Mizan Teferi
5056

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when A Prince and A saviour Christ International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to A Prince and A saviour Christ International Church:

Shortcuts

Share