Prophet Zemach

Prophet Zemach Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Zemach, Religious organisation, Mizan aman, Mizan Teferi.

21/08/2026

Prophecy time

እሁድ ! ነሃሴ 17
21/08/2026

እሁድ ! ነሃሴ 17

20/08/2026

Surprise Day !

"በብዙ ድካም እና ጥረት ያለፈው መንገድ ዛሬ በስጦታ እና በደስታ ተቋጨ! 🙏✨ ለእዚህ ቀን ላደረሰን ፈጣሪ ምስጋና ይሁን።""የስኬቴ እና የደስታዬ ተካፋይ ሆናችሁ ቀኔን ልዩ ስላደረጋችሁልኝ ...
20/08/2026

"በብዙ ድካም እና ጥረት ያለፈው መንገድ ዛሬ በስጦታ እና በደስታ ተቋጨ! 🙏✨ ለእዚህ ቀን ላደረሰን ፈጣሪ ምስጋና ይሁን።"

"የስኬቴ እና የደስታዬ ተካፋይ ሆናችሁ ቀኔን ልዩ ስላደረጋችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ! 🎓✨ ላበረከታችሁልኝ ስጦታ እና መልካም ምኞት ምስጋናዬ የላቀ ነው። በህይወታችሁ ደስታ እና ስኬት አይለይ!"

ይሁን !

   በሚዛን ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት በሚገኘው የተሻለ ኪዳን ዋስ አ/አ ቤ/ያን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋዥቷል ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘማች ዘውዴና ከተጋባዥ እንግዳ ጋር በ...
20/08/2026

በሚዛን ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት በሚገኘው የተሻለ ኪዳን ዋስ አ/አ ቤ/ያን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋዥቷል ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘማች ዘውዴና ከተጋባዥ እንግዳ ጋር በዕለቱ ለተለያዩ ችግሮች ለበሽታ ለነፃ መውጣት እንዲሁም ለፈውስ የሚፀልዩና የሚያገለግሉን ይሆናል:: ስለሆነም በዚህ ቀናት ማለትም #ነሃሴ 17_12_2018 እሁድ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ ሙሉ ቀን በሚኖረን ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በቋጠሮ ውስጥ ላሉ በሽተኞችን መፍትሔ ለሚሹ ሁሉ በመጋበዝ በእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘማች ዘውዴ የሚገለጠውን ታላቅ የእግዚአብሔር ፀጋ እንድትካፈሉ ጋብዘነዎታል !!

20/08/2026

Preaching

20/08/2026

Preaching time

Address

Mizan Aman
Mizan Teferi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Zemach posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share