Mizan Full Gospel Blevers Church

Mizan Full Gospel Blevers Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mizan Full Gospel Blevers Church, Religious organisation, Mizan tefri, Mizan Teferi.

22/03/2026
ዛሬ በቤተክርስቲያናችን እነዚህ ቤተሰቦቻችን ጌታን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ክብሩን ጌታ ይውሰድ እናንተ ዛሬ ባመለካችሁበት ቤተክርስቲያን አዳዲስ ነብሳት ጥሪ ተደርጓል?የዳኑም...
08/03/2026

ዛሬ በቤተክርስቲያናችን እነዚህ ቤተሰቦቻችን ጌታን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ክብሩን ጌታ ይውሰድ እናንተ ዛሬ ባመለካችሁበት ቤተክርስቲያን አዳዲስ ነብሳት ጥሪ ተደርጓል?የዳኑም ካሉ ኮሜንት ላይ ፃፉልን።

04/03/2026
 #በኢትዮጵያ  #ሙሉወንጌል  #አማኞች  #ቤተክርስቲያን  #አገርአቀፍዊ  #የጾምና  #የፀሎት  #ኘሮግራም
26/02/2026

#በኢትዮጵያ #ሙሉወንጌል #አማኞች #ቤተክርስቲያን #አገርአቀፍዊ #የጾምና #የፀሎት #ኘሮግራም

25/02/2026

“ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።”
— ዕንባቆም 3፥19

22/02/2026

ዛሬ በቤተክርስቲያናችሁ የተሰበከው ቃል ርዕሱንና ጥቅሱን አጋሩን እኛ ጋር አስቴር 4:13-14 ርዕሱ:እግዚአብሔር በሰጠው ጊዜ መጠቀም።

21/02/2026

“ይሁን እንጂ፥ መጥቼ ባያችሁ ወይም ብርቅ፥ በአንድ ልብ ስለ ወንጌል ሃይማኖት አብራችሁ እየተጋደላችሁ፥ በአንድ መንፈስ እንድትቆሙ ስለ ኑሮአችሁ እሰማ ዘንድ፥ ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ኑሩ።”
— ፊልጵስዩስ 1፥27

ነገ አይቀርም  #ሚዛን ተፈሪ ሙሉ ወንጌል ⛪
14/02/2026

ነገ አይቀርም #ሚዛን ተፈሪ ሙሉ ወንጌል ⛪

Address

Mizan Tefri
Mizan Teferi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mizan Full Gospel Blevers Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share