26/08/2026
"⁷ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
⁸ የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልገውም ያገኛል፥ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።"
— ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯👏
“ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”
— ዮሐንስ 14፥14
“በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።”
— 1ኛ ዮሐንስ 5፥14
--------------------------- 📖🧎
የፆም ፀሎት ጊዜአችን በሚደንቅ የመንፈስ ቅዱስ መገኘትና ክብር የተሞላ ነበር፤ ክብር ሁሉ ዛሬም መልካምነቱንና ቸርነቱን በብዙ ለገለጠልን ለእግዚአብሔር አባት በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን። 🕊️
አሜን። 🙏
“ጸሎታችንን ያልከለከለን ምሕረቱንም ከእኛ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።” — መዝሙር 66፥20 🙌
🤲 ☁️ ☁️ 🌨️ 📖🧎
!! 🙌