የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያን/Rock of Refuge Priests Church

  • Home
  • Ethiopia
  • Konso
  • የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያን/Rock of Refuge Priests Church

የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያን/Rock of Refuge Priests Church ይህ የእምነት ተቋም ለእግዚአብሔር ቃል ትኩረት በመስጠት እውነተኛ ደቀ መዛሙርትን በማፍራት ቃሉን የሚኖሩትን ለጌታ ዳግም ምፅአት ታዘጋጃለች።

   እነሆ የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያ ካራት አጥቢያ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ከነሐሴ 15-17/2018 ዓ.ም ታላቅ የምስጋና ኮንፍራንስን አዘጋጅታለች፡፡ በመሆኑም ቅዱሳን ሁ...
19/08/2026

እነሆ የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያ ካራት አጥቢያ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ከነሐሴ 15-17/2018 ዓ.ም ታላቅ የምስጋና ኮንፍራንስን አዘጋጅታለች፡፡

በመሆኑም ቅዱሳን ሁላችሁም በተጠቀሱት ተከታታይ ቀናት በቤተ ክርስቲያናችን በተዘጋጀው መንፈሳዊ ማዕድ ላይ ተገኝታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናስተላልፍላችኋለን!!

የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያን
Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=61562262284395
Telegram: https://t.me/RRPC2014

    ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሞተ እና ከሙታን እንደተነሳ አማኞች ያንን ሕይወት ለመመስከር በአዲስ ሕይወት ለመመላለስ የሚፈጽሙት ሥርዓት ነው፡፡ በዚህም ቤተ ክርስቲያን ወንጌል እያጠናከረች ...
19/08/2026

ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሞተ እና ከሙታን እንደተነሳ አማኞች ያንን ሕይወት ለመመስከር በአዲስ ሕይወት ለመመላለስ የሚፈጽሙት ሥርዓት ነው፡፡ በዚህም ቤተ ክርስቲያን ወንጌል እያጠናከረች የሚያምኑትን በማስተማር መፈጸም የሚጠበቅባት ተግባር መሆኑን ሊዘነጋ የማይገባ መሆኑን ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡

ቤተ ክርስቲያናችንም በተለያዩ ጊዜያት ባሏት አጥቢያዎቿ በጌታ በኢየሱስ ስም አምነው ከጌታ ሕብረት የተቀላቀሉትን በማስተማር ለ12ኛ_ዙር_የውሃ_ጥምቀት ፈጽማለች፡፡

በዚህ የሥርዓት አፈጻጸም ውጤታማ ተሳትፎ በማድረግ ስኬታማ ሥርዓትን እንድናደርግ ሚና የተጫወቱ አካላት በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ ማለትን እንወዳለን፡፡

የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያን
Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=61562262284395
Telegram: https://t.me/RRPC2014

  #ልዩ መንፈሳዊ የምስጋና ኮንፍራንስ እነሆ የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያ ካራት አጥቢያ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ከነሐሴ 15-17/2018 ዓ.ም ታላቅ የምስጋና ኮንፍራንስን ...
19/08/2026

#ልዩ መንፈሳዊ የምስጋና ኮንፍራንስ

እነሆ የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያ ካራት አጥቢያ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ከነሐሴ 15-17/2018 ዓ.ም ታላቅ የምስጋና ኮንፍራንስን አዘጋጅታለች፡፡

በመሆኑም ቅዱሳን ሁላችሁም በተጠቀሱት ተከታታይ ቀናት በቤተ ክርስቲያናችን በተዘጋጀው መንፈሳዊ ማዕድ ላይ ተገኝታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናስተላልፍላችኋለን!!

የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያን
Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=61562262284395
Telegram: https://t.me/RRPC2014

    ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሞተ እና ከሙታን እንደተነሳ አማኞች ያንን ሕይወት ለመመስከር በአዲስ ሕይወት ለመመላለስ የሚፈጽሙት ሥርዓት ነው፡፡ በዚህም ቤተ ክርስቲያን ወንጌል እያጠናከረች ...
19/08/2026

ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሞተ እና ከሙታን እንደተነሳ አማኞች ያንን ሕይወት ለመመስከር በአዲስ ሕይወት ለመመላለስ የሚፈጽሙት ሥርዓት ነው፡፡ በዚህም ቤተ ክርስቲያን ወንጌል እያጠናከረች የሚያምኑትን በማስተማር መፈጸም የሚጠበቅባት ተግባር መሆኑን ሊዘነጋ የማይገባ መሆኑን ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡

ቤተ ክርስቲያናችንም በተለያዩ ጊዜያት ባሏት አጥቢያዎቿ በጌታ በኢየሱስ ስም አምነው ከጌታ ሕብረት የተቀላቀሉትን በማስተማር ለ12ኛ_ዙር_የውሃ_ጥምቀት ፈጽማለች፡፡

በዚህ የሥርዓት አፈጻጸም ውጤታማ ተሳትፎ በማድረግ ስኬታማ ሥርዓትን እንድናደርግ ሚና የተጫወቱ አካላት በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ ማለትን እንወዳለን፡፡

የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያን
Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=61562262284395
Telegram: https://t.me/RRPC2014

 ፡፡  በሚል ርዕስ እየተዘጋጀ በየዓመቱ ክረምት ለስምንት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠው ሥልጠና በድል አጠናቅቀናል፡፡የመንፈሳዊ ሕይወት ግንባታው የተሳካ መሆኑን በተግባር ለማረጋገጥ ችለናል፡፡ በ...
19/08/2026

፡፡

በሚል ርዕስ እየተዘጋጀ በየዓመቱ ክረምት ለስምንት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠው ሥልጠና በድል አጠናቅቀናል፡፡

የመንፈሳዊ ሕይወት ግንባታው የተሳካ መሆኑን በተግባር ለማረጋገጥ ችለናል፡፡ በዚህም ሁሉ የጌታ ብሩካን ሥልጠናው በተሳካ ሁኔታ እንድጠናቀቅ በጸሎትና በዓይነት በተለያዩ አቅጣጫዎች አስተዋጽኦ ያበረከታችሁ በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ማለትን እንፈልጋለን፡፡

በተለያዩ ጊዜያቶች በምናደርጋቸው ፕሮግራሞች ከጎናችን በመቆም ስታግዙንና የጌታን ሥራ እንደ አንድ ኃላፊነት የበኩላችሁን ለማድረግ ያላነሰ ጥረታችሁን የምታደርጉ ቅዱሳን ሁሉ እግዚአብሔር ከማያል በረከቱ ይባርካችሁ!!

በዚህ ዘመን የዓለም ፍጻሜ ምልክቶች እየጨመሩ በሄዱበት በዚህ ወቅት አማኞችን ደቀ መዝሙር ማድረግ ዋነኛው ተልዕኮ ስለሆነ ቅዱሳን ሁሉ በያሉበት የደቀ መዝሙርነት ሥራ ላይ ትኩረት ሰጥተው እንድሰሩ ለመምከር እንወዳለን፡፡

እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው፡፡ ዮሐ 8÷32
ጌታ ይባርካችሁ!!
የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያን
Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=61562262284395
Telegram: https://t.me/RRPC2014

16/08/2026

16/08/2026
16/08/2026

Address

South Ethiopia, Konso Karat
Konso

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የመጠጊያ ዓለት ካህናት ቤተ ክርስቲያን/Rock of Refuge Priests Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share