Jinka University Apostolic students felloship

Jinka University Apostolic students felloship Contact by telegram :-

16/08/2026
14/08/2026

ከኢየሱስ ሌላ አምላክ የለም።

ከመጽሐፍ ቅዱስ አንድ ምዕራፍ ብቻ ያነበቡ ሰዎች ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው ይላሉ ነገር ግን ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ ድረስ ያነበቡ ሰዎች ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅም ራሱ አንዱ የእሥራኤል አምላክ ነው በማለት አምኖ ወደ እርሱ ይሄዳሉ።

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው ተብሎ በየትኛውም ነቢያትንም ሆነ ሐዋርያትም አልተናገረም።

ናትናኤል በ ዮሐንስ 1:49 ስለ ኢየሱስ ስናገር እንዲህ አለው “መምህር ሆይ፥ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ፡” አለው።
ኢየሱስ የእሥራኤል ንጉሥ ነው ።

የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም። ኢሳይያስ 44:6

ኢየሱስ ፊተኛ ነው እርሱንም ኋለኛውም ነው ከኢየሱስ ሌላ አምላክ የለም።
ወንድማችሁ ነኝ

11/08/2026

ድንቅ ሕዝብ ነው
ለኢየሱስ ገና ይበዛሉ።

16/07/2026

Address

SNNPRE
Jinka

Telephone

+251916996769

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jinka University Apostolic students felloship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share