South Omo for Christ Ministry- SO4C

South Omo for Christ Ministry- SO4C SENT OUT FOR CHRIST MINISTRY. So you will get any upto date information and anouuncemebts this page. keep in touch and reach the unreached with us.

This is a group created to bring a holistic transformation among the Nations through the power of the gospel; starting from South Omo ,Jinka(Jerusalem).

Day 2 of the Sent Out for Christ Ministry General Assembly @ Hawassa
21/08/2026

Day 2 of the Sent Out for Christ Ministry General Assembly @ Hawassa

 ሴንት አውት ፎር ክራይስት ሚኒስትሪSent Out for Christ Ministry
21/08/2026


ሴንት አውት ፎር ክራይስት ሚኒስትሪ
Sent Out for Christ Ministry

ቀን አንድ የቀጠለ..
20/08/2026

ቀን አንድ የቀጠለ..

 ሴንት አውት ፎር ክራይስት ሚንስትሪ(SOFC)
20/08/2026


ሴንት አውት ፎር ክራይስት ሚንስትሪ(SOFC)

 🙏🙏እግዚአብሔር በድል ያስጉዘናል..💪💪
20/08/2026

🙏🙏
እግዚአብሔር በድል ያስጉዘናል..💪💪

የSOFC አገልግሎት የ2018 ዓ.ም 2ኛ መደበኛ የጠቅላላ ጉባኤ በሐዋሳ ከነገ ጀምሮ ስለሚደረግ የአገልግሎቱ አገልጋዮች እና መሪዎች ወደ ሐዋሳ ከጂንካ፣ሶዶ እና ከአዲስ አበባ ዛሬ ማምሻውን ...
19/08/2026

የSOFC አገልግሎት የ2018 ዓ.ም 2ኛ መደበኛ የጠቅላላ ጉባኤ በሐዋሳ ከነገ ጀምሮ ስለሚደረግ የአገልግሎቱ አገልጋዮች እና መሪዎች ወደ ሐዋሳ ከጂንካ፣ሶዶ እና ከአዲስ አበባ ዛሬ ማምሻውን እየገቡ ይገኛሉ።

09/11/2018 ዓ.ምዛሬ ደሞ ወደሌላ የደቡብ ኦሞ የአምልኮ ቤት ግንባታ  እና የወንጌል ጉዞ ጀምረናል። 🙏 ጸልዩልን👉 ቆርቆሮና ሚስማር በመግዛት አብራችሁን አገልግሉ❤           ንግድ...
15/08/2026

09/11/2018 ዓ.ም
ዛሬ ደሞ ወደሌላ የደቡብ ኦሞ የአምልኮ ቤት ግንባታ እና የወንጌል ጉዞ ጀምረናል።
🙏 ጸልዩልን
👉 ቆርቆሮና ሚስማር በመግዛት አብራችሁን አገልግሉ❤
ንግድ ባንክ :- 1000151755511
ብርሃን ባንክ:- 1601360059180
ደቡብ ኦሞን ለክርስቶስ አገልግሎት
0916567943

 የደቡብ ኦሞን ለክርስቶስ አገልግሎት ከፉና ሙራ የወንጌል ቡድን ጋር በመተባበር  ከሃምሌ 23/2018 ዓ.ም  እስከ ነሀሴ 8/2018 ዓ.ም በደቡብ ኦሞ ዞን በበና ፀማይ ወረዳ በማርቆቃ ቀበ...
14/08/2026


የደቡብ ኦሞን ለክርስቶስ አገልግሎት ከፉና ሙራ የወንጌል ቡድን ጋር በመተባበር ከሃምሌ 23/2018 ዓ.ም እስከ ነሀሴ 8/2018 ዓ.ም በደቡብ ኦሞ ዞን በበና ፀማይ ወረዳ በማርቆቃ ቀበሌ እና አጎራባች መንደሮች ባደረገው የወንጌል ሥርጭት የክርስቶስን አዳኝነት የሰሙ 👉 ወንድ = 543 👉ሴት = 405 👉 ድምር= 948
ሰምተው አዲስና በንስሃ ወደ እግዚአብሔር መንግስት የተቀላቀሉ👉ወንድ = 161 👉ሴት = 298 👉 ድምር= 459
👉 በወንጌል ስርጭት ቆይታ ወቅትም የአምልኮ ቤት ግንባታ በተሳካ ሁኔታ ማድረግ ችለናል።

የረዳን ጌታ የተባረከ ይሁን🙏

👉 የSOFC አገልግሎት በደቡብ ኦሞ ዞን በበርካታ አከባቢዎች ወንጌልን ባልደረሰባቸው መንደሮች ላለፉት 18 ዓመታት የወንጌል ሥርጭት ዘመቻ በማድረግና የአከባቢ ሚስዮናውያን በማሰማራት ቤተክር...
10/08/2026

👉
የSOFC አገልግሎት በደቡብ ኦሞ ዞን በበርካታ አከባቢዎች ወንጌልን ባልደረሰባቸው መንደሮች ላለፉት 18 ዓመታት የወንጌል ሥርጭት ዘመቻ በማድረግና የአከባቢ ሚስዮናውያን በማሰማራት ቤተክርስቲያን እንድትተከል በማድረግ ከወንጌል አማኝ ቤተክርስቲያን ጋር በጋራ እየሰራ የቆየ አገልግሎት ስሆን።

አገልግሎቱ በደቡብ ኦሞ ዞን በበና ፀማይ ወረዳ በማርቆቃ ቀበሌ በተከላት ቤተክርስቲያን ላይ የአምልኮ ቤት ግንባታ እያደረገ ይገኛል።

አገልግሎቱን በገንዘብ እና በግንባታ ቁሳቁስ በመደገፍ በቀጣይ በተለያዩ ቦታዎች የሚሰራውን የአምልኮ አዳራስ አብራችሁን ገንቡ።
ንግድ ባንክ :- 1000151755511 ( South Omo for Christ Ministry)
ብርሃን ባንክ : - 1601360059180 ( South Omo for Christ Ministry)
ስልክ የቁጥር:- +251 916 567 943

Address

South Omo
Jinka
165

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251912073535

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when South Omo for Christ Ministry- SO4C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to South Omo for Christ Ministry- SO4C:

Shortcuts

Share