Jimma Mehalketema Church of Christ

Jimma Mehalketema Church of Christ The church belongs to the creator.

18/12/2022
19/03/2020

1ኛ ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።
² ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።
³ በእርሱም ይህን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ንጹሕ እንደ ሆነ ራሱን ያነጻል።

17/03/2020

John 13 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ You call me Teacher and Lord, and you say well, for so I am.
¹⁴ If I then, your Lord and Teacher, have washed your feet, you also ought to wash one another's feet.
¹⁵ For I have given you an example, that you should do as I have done to you.
¹⁶ Most assuredly, I say to you, a servant is not greater than his master; nor is he who is sent greater than he who sent him.
¹⁷ If you know these things, blessed are you if you do them.

17/03/2020

ዮሐንስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።
¹⁴ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።
¹⁵ እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።
¹⁶ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ባሪያ ከጌታው አይበልጥም። መልእክተኛም ከላከው አይበልጥም።
¹⁷ ይህን ብታውቁ፥ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ።

“... የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።”  — ሮሜ 16፥16
27/08/2019

“... የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።”
— ሮሜ 16፥16

ነጻ ሶፍትዌር (መተግበርያ) በስልክዎ ይጫኑ

❝ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤❞  —ዮሐንስ 1: 12
08/05/2019

❝ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤❞
—ዮሐንስ 1: 12

01/04/2019

Invites all who want to participate to inform or to get information in a disiplined manner.

Address

Everywhere
Jimma
ET

Telephone

+251917805301

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jimma Mehalketema Church of Christ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share