Jima Mission For Nation Church

Jima Mission For Nation Church የኛ ራዕይ እንደ አዲስ ሳይሆን እንሰቀደሙት አባቶቻችን ትውልዱን አገልግለን ማለፍ ነው

12/09/2024

🌻2017🌻
በንስር ክንፍ ወደ ከፍታ!!

የሐዘን መግለጫ----------------------“ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናው...
30/06/2024

የሐዘን መግለጫ
----------------------

“ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና።” — 2ኛ ቆሮ 5፥1

በተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን አዳማ አጥቢያ
በአስተዳደር እና በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፍ ስታገለግል የነበረችው እህታችን እሙዬ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ወደምትወደው፣ ወዳገለገለችው ወደምትናፍቀው ጌታ ሄዳለች። በዚህ አጋጣሚ እህታችን ፍሬወርቅ ሳህሉ( እሙዬ ) ከመካከላችን በስጋ በመለየቷ እንደ ቤተክርስቲያን የተሠማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቿ፣ በአገልግሎት ለሚመስሏት ወዳጆቿ እና ለመላው የተልዕኮ ለትውልድ አባላት መጽናናትን እንመኛለን።
የቀብር ስነስርዓት ዛሬ ዕሁድ ከቀኑ 9 ሰዓት ስለሚፈፀም አውራ ጎዳና መጨረሻው የተባበሩት ማደያ ጀርባ በሚገኘው መኖሪያ ቤት እንድትገኙ ይሁን።

23/03/2024
ሼር አድርጉት ምን አልባት አንድ ሰው ለመረዳቱ ምክኒያት ልትሆኑ ትችላላችሁ
16/02/2024

ሼር አድርጉት ምን አልባት አንድ ሰው ለመረዳቱ ምክኒያት ልትሆኑ ትችላላችሁ

13/01/2024

በጉልበቴ ሳይሆን
በምህረትህ እኖራለሁ🙏

10/01/2024

1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4
9 እናንተ ራሳችሁ እርስ በርሳችሁ ልትዋደዱ በእግዚአብሔር ተምራችኋልና ስለ ወንድማማች መዋደድ ማንም ይጽፍላችሁ ዘንድ አያስፈልጋችሁም፤

19/12/2023

ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ
ደስ ብሎትም ተድላን የቀመሰ
ማን ነው?

Address

Jima
Jimma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jima Mission For Nation Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share