Mount Zion International Church. Ethiopia

Mount Zion International Church. Ethiopia MZIC planted in Ethiopia country in Jimma city and vision to invite all human being to Zion

ወንድሜ መጋቢ ዘላለም ጌታን እና ህዝቡን ለማገልገል ስለተጨመረልክ ጸጋ እና ሀላፊነት እግዚአብሔር  ይመስገን በዘመንክ ሁሉ የጌታ እና የቤተክርስቲያን  ልብ ይረፍብክ ።መንፈስ ቅዱስ በእወቀት...
16/10/2024

ወንድሜ መጋቢ ዘላለም ጌታን እና ህዝቡን ለማገልገል ስለተጨመረልክ ጸጋ እና ሀላፊነት እግዚአብሔር ይመስገን በዘመንክ ሁሉ የጌታ እና የቤተክርስቲያን ልብ ይረፍብክ ።መንፈስ ቅዱስ በእወቀት በጥበብ በሀይል እርሱን በመፍራት እና ራስን በመግዛት እንዲባርክህ ጸሎቴ ነዉ።
በጣም ደስ ብሎኛል መሪ ብቻ ሳትሆን ወጣት ባለ ራዕይ ነህና።
“ይህን በሙሉ ሥልጣን ተናገርና ምከር ገሥጽም፤ ማንም አይናቅህ።”
— ቲቶ 2፥15

ሀሙስ መርሀግብራችን ቀጥሎአል እግዚአብሔር  በቃሉ አረሰረሰንወንድማችን የተወደድክ ነብይ እዬብ ሙሉጌታ ጸጋዉን ያብዛልክ
05/07/2024

ሀሙስ መርሀግብራችን ቀጥሎአል እግዚአብሔር በቃሉ አረሰረሰን
ወንድማችን የተወደድክ ነብይ እዬብ ሙሉጌታ ጸጋዉን ያብዛልክ

የወንድሞች ህብረት እንደ ሽቱ መልካም መአዛ አለዉ ኑ ህብረት እናድርግ ለጌታ ክብርከፊታችን እሮብ ጀምሮመዝ 133:2 ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥ እስከ አሮን ጢም፥ በልብሱ መደረቢያ እንደ...
27/06/2024

የወንድሞች ህብረት እንደ ሽቱ መልካም መአዛ አለዉ ኑ ህብረት እናድርግ ለጌታ ክብር
ከፊታችን እሮብ ጀምሮ
መዝ 133:2 ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥ እስከ አሮን ጢም፥ በልብሱ መደረቢያ እንደሚወርድ ሽቱ ነው።

መንፈስ ቅድስ ይፈጥራል ያድሳል!መዝ 104:30 መንፈስህን ትልካለህ ይፈጠራሉም፥ የምድርንም ፊት ታድሳለህ።
20/06/2024

መንፈስ ቅድስ ይፈጥራል ያድሳል!

መዝ 104:30 መንፈስህን ትልካለህ ይፈጠራሉም፥ የምድርንም ፊት ታድሳለህ።

የእግዚአብሔር  ልጅ ኢየሱስ  የሚከብርበት የሚደሰትበት ልዩ ምሳል የሚሆን መርሀ ግብር በጅማ!በጸሎት እና መጥቶ በመካፈል ህብረት እናድርግ
24/05/2024

የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የሚከብርበት የሚደሰትበት
ልዩ ምሳል የሚሆን መርሀ ግብር በጅማ!
በጸሎት እና መጥቶ በመካፈል ህብረት እናድርግ

መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይዉሰድ“እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።”  — መዝሙር 100፥3ሁላችሁም ብርኳን ናች...
17/05/2024

መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይዉሰድ
“እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።”
— መዝሙር 100፥3
ሁላችሁም ብርኳን ናችሁ!

ዛሬ  ዛሬ አርብ  ከ ምሽቱ 11:00 ጀምሮጌታ ኢየሱስን በአምልኮ ከፍ እናደርጋለን በመንፈስ ቅድስ ሀይል  እናገለግላለን
17/05/2024

ዛሬ ዛሬ አርብ ከ ምሽቱ 11:00 ጀምሮ
ጌታ ኢየሱስን በአምልኮ ከፍ እናደርጋለን በመንፈስ ቅድስ ሀይል እናገለግላለን

“ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።”  — 2ኛ ቆሮ 3፥17
16/05/2024

“ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።”
— 2ኛ ቆሮ 3፥17

ኑ በምስጋና በጉን ኢየሱስን እናክብር!በታላቅም ድምፅ፡— የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል፡ አሉ።ራእይ 5:12
02/05/2024

ኑ በምስጋና በጉን ኢየሱስን እናክብር!
በታላቅም ድምፅ፡— የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል፡ አሉ።
ራእይ 5:12

ወንጌል በሰማርያ ከተማ ሲገባ ደስታ ገባ የደስታ ምንጭ ኢየሱስ ሐዋ 8:8 በዚያችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።
21/04/2024

ወንጌል በሰማርያ ከተማ ሲገባ ደስታ ገባ
የደስታ ምንጭ ኢየሱስ

ሐዋ 8:8 በዚያችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።

ዛሬ ማክሸኞ ኑ እግዚአብሔር እናምልክ ጸጋን እንካፈል
16/04/2024

ዛሬ ማክሸኞ ኑ እግዚአብሔር እናምልክ ጸጋን እንካፈል

መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል ያጽናናል ይናገረናል
16/04/2024

መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል ያጽናናል ይናገረናል

Address

Jimma
1151

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mount Zion International Church. Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share