የጅማ ደ.ኤፍራታ ቅ. ማርያም ቤተ ክርስትያን አዲሱ ካቴድራል ህንፃ

  • Home
  • Ethiopia
  • Jimma
  • የጅማ ደ.ኤፍራታ ቅ. ማርያም ቤተ ክርስትያን አዲሱ ካቴድራል ህንፃ

የጅማ ደ.ኤፍራታ ቅ. ማርያም ቤተ ክርስትያን አዲሱ ካቴድራል ህንፃ St. Mary Church of Jimma Debre Efrata. Cities:Jimma,
Coordinates: 7°39'59"N 36°49'46"E

የአቡነ ናትናኤል የኦሮምኛ አገልግሎት እውነቱ ይህ ሆኖ ሳለ እንዴት ቤተክርስትያን የማንም ዱርዬ መጫወቻ ትሆናለ?
06/02/2023

የአቡነ ናትናኤል የኦሮምኛ አገልግሎት
እውነቱ ይህ ሆኖ ሳለ እንዴት ቤተክርስትያን የማንም ዱርዬ መጫወቻ ትሆናለ?

“የሚያሳዝነው ከወንበዴዎቹና ከአፈንጋጮች ጋ ሆኖ በቋንቋችን አገልግሎት ማግኘት አልቻልንም ብሎ የሚያራግቡት አብዛኞቹ በአመት አንዴ እንኳን ቤተክርስትያን ሄደ አስቀድሰው የማያውቁ...

የብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ልጆች አለን ሁሉን በአምላክችለን💚💛❤ጥር 21, 2015 ዓ.ም ጅማ ደብረ ኤፍራታ ቅ/ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን
29/01/2023

የብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ልጆች አለን ሁሉን በአምላክችለን
💚💛❤
ጥር 21, 2015 ዓ.ም ጅማ ደብረ ኤፍራታ ቅ/ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን

"በቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ በማንነቷ፣ በሉዓላዊነቷ ፣ በአንድነቷ፣ በዓለም አቀፋዊነቷ ድርድር  የለም። የቤተክርስቲያንን መብትና ጥቅም ማስከበር የእኛ የአባቶች ድርሻ ነ...
29/01/2023

"በቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ በማንነቷ፣ በሉዓላዊነቷ ፣ በአንድነቷ፣ በዓለም አቀፋዊነቷ ድርድር የለም። የቤተክርስቲያንን መብትና ጥቅም ማስከበር የእኛ የአባቶች ድርሻ ነው።ምዕመናን በተለይም ወጣት ልጆቻችን የቤተክርስቲያናችሁን ድምጽ መስማትና ማክበር ይኖርባችኋል።"

ብፁዕ አቡነ አብርሃም
የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና
የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

ምንጭ: የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

https://gofund.me/55f7a6b9
30/10/2022

https://gofund.me/55f7a6b9

በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነት የጅማ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በጥር ወር ይመረቃል፤ ግንባታው 95… Yared Woldyes needs your support for ኑ የጅማ ደብረ ኤፍራታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲ....

የጥቅምት 13, 2015 ዓ.ም ስኬት ማስታወሻ ከብዙ በጥቂቱ 💚💛❤የአባቶቻችን በረከት ይደርብን!
26/10/2022

የጥቅምት 13, 2015 ዓ.ም ስኬት ማስታወሻ ከብዙ በጥቂቱ
💚💛❤
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን!

23/10/2022

13,800,300 Birr
🙏

23/10/2022

እስካሁን በተደረገው ገቢ ማሰባሰቢያ 7,400,000
ተሰብስቧል
ገና ይቀጥላል!.....

የዛሬው የቴሌቶን ዝግጅት በቀጥታ ከግሮቭ ጋርደን ዎክ ማስፈንጠሪያውን ተጭኖ ይመልከቱ።
23/10/2022

የዛሬው የቴሌቶን ዝግጅት በቀጥታ ከግሮቭ ጋርደን ዎክ ማስፈንጠሪያውን ተጭኖ ይመልከቱ።

በአፍሪካ ትልቁ ቤተመቅደስ በጅማ ከተማ እዉን ሊሆን ነው

የማይቀር የበረከት ጥሪ ==============“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።”(ማቴዎስ ፭፥፲፮ )ዛሬ እሁድ ጥቅምት...
23/10/2022

የማይቀር የበረከት ጥሪ
==============
“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።”(ማቴዎስ ፭፥፲፮ )
ዛሬ እሁድ ጥቅምት 13, 2015ዓ.ም ብዙ ምዕምናን የሚሳተፉበት የቴሌቶን ዝግጅት ዛሬ ከቀኑ 7:00 በግሮቭ ጋርደን ዎክ ይጀመራል። ዝግጅቱ ተጠናቆ እየጠበቅናችሁ ነው። ሁላችሁም ምዕምናን አቅማችሁ በፈቀደ መጠን እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
#ቦታ-----> በግሮቭ ጋርደን ዎክ
#ቀን ------> እሁድ ጥቅምት 13, 2015ዓ.ም
#ሰዓት----> ከቀኑ 7:00 ሰዓት
! #🙏

Address

Jimma

Telephone

+251799221909

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የጅማ ደ.ኤፍራታ ቅ. ማርያም ቤተ ክርስትያን አዲሱ ካቴድራል ህንፃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share