20/01/2026
Ya salafiyochin andinet ahunim allah yitebikilin🤲🤲
🔊 ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም!!
👉 እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል።
٠በፕሮግራሙ ላይ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች ተጋብዛወል።
🪑ፕሮግራሙን ከሚያደምቁ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች መካከል።
🎙አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ
٠ ርዕስ ፦ «አል'አስማዑ ወሲፋት»
🎙አሽ'ሸይኽ ሐሰን ገላው (ከባህርዳር)
ርዕስ፦ «ዐቂደቱ አሕሊሱነቲ ወል ጀማዐ»
🎙 አሽ'ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ከባህርዳር)
ርዕስ፦ «ሱናን የተመለከተ»
🎙አሽ'ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ)
ርዕስ ፦ «ሐዲስን የተመለከተ»
🎙አሽ'ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከ'ኮምቦልቻ)
ርዕስ ፦ «መንሐጅን የተመለከተ»
🎙አሽ'ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት (ከሓራ)
ርዕስ ፦ «ቢድዓን የተመለከተ»
🎙አሽ'ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከ'ኮምቦልቻ)
ርዕስ ፦ «ጠቅላላ ምክር»
🎙አሽ'ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከወሎ፤ ከረም)
ርዕስ ፦ «የሺርክ አስከፊነት»
🎙አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ከሪም አምቡዬ (ከጅማ)
ርዕስ ፦ «የረሱሉﷺ ታሪክ»
🎙አሽ'ሸይኽ ዒዙዲን ሸሪፍ (ከአዲስ አበበ)
ርዕስ፦ «የፆም ሕግጋቶች»
🎙 አሽ'ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)
ርዕስ ፦ «የሸዕባን ወር ትሩፋት »
🎙አሽ ሸይኽ መሕቡብ (ከሳንኩራ)
ርዕስ «ፅናትን የተመለከተ»
🎙አሽ ሸይኽ አወል (ከዳሎቻ)
ርዕስ ፦ «ሶላት»
🎙ኡስታዝ በሕሩ ተካ (ከአዲስ አበበ)
ርዕስ ፦ «ሱናን የመያዝ ትሩፋት»
➧ ሌሎችም ብርቅዬ ኡስታዞች ከመላው ሀገሪቱ ተጋብዘዋል።
📚የኮርሱ ኪታብ፦ «አዱሩሱል ሙሂማ ሊኣመቲል ኡማ»
📝 ኮርሱን የሚሰጠው፦ «በሸይኽ ዐብድልሐሚድ ያሲን አል'ለተሚ»
🔖የፕሮግራሙ ቆይታ ፦ ፕሮግራሙ ከሸዕባን 04/1447 ከጁምዓ ሶላት ጀምሮ እስከ እሁድ ሸዕባን 06/1447 ወይም ከጥር15/05/2018 _ ጥር 17/05/2018 ዘልቆ እሁድ ዙሕር ሶላት ላይ ይጠናቀቀል።
🚦ማሳሰቢያ፦ ማንነታችሁን የሚገልፅ የግል መታወቂያና የለሊት መልበሻ መያዛችሁን አትዘነጉ።
«አሏህ በሰላም ያገናኘን»