Jimma Full Gospel Believers Church ጅማ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን

  • Home
  • Ethiopia
  • Jima
  • Jimma Full Gospel Believers Church ጅማ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን

Jimma Full Gospel Believers Church ጅማ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን Welcome to the official facebook Page of Jimma Full Gospel belivers church is one of the local church of Ethiopian Full Gospel Believers' Church .
(1)

Now a days the Church is one of few big evangelical Churches in jimma city and south west oromia. It consists 3 local churches on the city and more than 30 fellowships on the town and around jimma zone. he Ethiopian Full Gospel Believers' Church Statement of Faith:

1. We believe that the Holy Bible, which contains the sixty-six books of the old and New Testament, is the inspired word of God. It

is inerrant and is the final authority in all maters of faith and conduct.
2. We believe in unity and trinity of God. This God revealed himself as the Father, the Son and the Holy Spirit.
3. We believe in the sovereignty of God in creation, providence, revelation, redemption and Final judgment
4. We believe in the Lord Jesus Christ, Son of God, born of the virgin Mary, True God and True Man, in his redemptive death on the cross, his burial, his bodily resurrection from the dead, his ascension to the Father's right hand and his glorious return to judge the living and the dead.
5. We believe that man was created in the image of God has fallen in sin and is therefore guilty. subject to the wrath and condemnation of God.
6. We believe that God delivered humanity from guilt, power and penalty of sin through 1 redemptive work of the sinless Son of God, Jesus Christ our Lord who died on the cross man's perfect substitute. Hence we believe that the sinner shall be saved by the grace of God through faith in Christ alone.
7. We believe that the Holy Spirit works in the life of the repentant sinner granting conviction of sin and creating him a new as a result of faith in Jesus Christ.
8. For the edification of the body and enable it to accomplish the assignment of the great commission and to edify the church Christ gave her apostles, prophets, evangelists, paste teachers and other ministry gifts.
9. We believe in the indwelling of the Holy Spirit in the believer. We believe that the belie' receives power and speak in tongues when baptized by the Holy Spirit and can be filled w the Spirit constantly.
10. We believe that God the Holy Spirit is active today dividing gifts of grace to the body Christ, to work miracles, heal the sick, cast out demons and do other deeds for the glory our Lord and Savior Jesus Christ, for the extension of God's kingdom and for the edification of the Church.
11. We believe in the one Holy Church, which is the body of Christ and to which all believers belong.
12. We believe that the repentant sinner who professes faith in Jesus Christ shall identify w the death and resurrection of Christ through water baptism by immersion in the name of the Father, and the Son, and of the Holy Spirit. We also believe that the believer partakes of the Lords' supper to declare the Lord's death till he comes and to show his fellowship with ot1 believers in the body of Christ.
13. We believe that Christ gave ordinances to the Church namely water baptism and Lon Supper.
14. We believe in the resurrection of the dead, in eternal judgment of the wicked and eternal bliss of the saved.

አባታችን አቶ ጥላሁን ሳሳባ ከዚህ ዓለም በድካም አርፈዋል ወደ አገለገሉት ወደ አምላካቸው በክብር ሄደዋል!ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን!
27/08/2024

አባታችን አቶ ጥላሁን ሳሳባ ከዚህ ዓለም በድካም አርፈዋል ወደ አገለገሉት ወደ አምላካቸው በክብር ሄደዋል!
ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን!

በአገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፤ በተለይም ደግሞ በቀጥታ የሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ፍሬዎች (ልጆች) ፣ አገልጋዮች እና ተባባሪ አባላ...
28/12/2023

በአገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፤ በተለይም ደግሞ በቀጥታ የሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ፍሬዎች (ልጆች) ፣ አገልጋዮች እና ተባባሪ አባላት የሆናችሁና የነበራችሁ አለበለዚያም በእርሷ በኩል የእግዚአብሔርን በረከት የተካፈላችሁ ሁሉ ሆይ፣ ዛሬም ቢሆን በዚች ቤተ እምነት አምላካችን እግዚአብሔር እየሰራ ካለው ሥራ ጋር በየአቅጣጫው ተባባሪ መሆን እንድትችሉ በእነዚህ ፕላትፎርሞች መጠቀም ትችላላችሁ ።
ዌብሳይት፡ https://etfullgospel.com/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/etfullgospel/
ቴሌግራም፡ https://t.me/EFGBC_JESUS
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/efgbc_official_account/
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/ethopian-full-gospel-believers-church/
ትዊተር፡ https://twitter.com/church43162
ፓይንተረስት፡ https://www.pinterest.com/EFGBC_HO/
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com//

አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።”  — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥20ልዩ የአዳር ፕሮግራምበጅማ አጂፕ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያንአርብ ሚያዚያ 6/2015 ዓ.ም ከምሽቱ...
14/04/2023

አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥20
ልዩ የአዳር ፕሮግራም
በጅማ አጂፕ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
አርብ ሚያዚያ 6/2015 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ

“አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።”  — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥20ልዩ የአዳር ፕሮግራምበጅማ አጂፕ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያንአርብ ሚያዚያ 6/2015 ዓ.ም ከምሽ...
08/04/2023

“አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥20
ልዩ የአዳር ፕሮግራም
በጅማ አጂፕ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
አርብ ሚያዚያ 6/2015 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ

ፍሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና
23/04/2022

ፍሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና

ልዩ የስቅለት አዳር ፕሮግራም በጅማ አጂፕ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
21/04/2022

ልዩ የስቅለት አዳር ፕሮግራም በጅማ አጂፕ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ

የጅማ መብራት ሀይል ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ዘማሪ ሄኖክ አብዶ  አዲስ መዝሙር "ብዙ ብዙ ነው" ተባረኩበት!
25/02/2022

የጅማ መብራት ሀይል ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ
ዘማሪ ሄኖክ አብዶ አዲስ መዝሙር
"ብዙ ብዙ ነው" ተባረኩበት!

"፤ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሁሉ አሁን ይንገሩ። " መዝሙረ ዳዊት 118፥4 ብዙ ነው ምህረትህ ለዘላለም ነዉብዙ ብዙ ነው ቸርነትህ...

28/01/2022

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ(Doctrine)
1. ስድሳ ስድቱን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻህፍት
የያዘውን መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር እስትንፋሳ
ቃል፣ ምንም ስህተት የማይገኝበት ፣ እምነትን እና
ተግባርን በሚመለከት ሁሉ የመጨረሻው ሥልጣን
ያለው ፣ህያው እና ዛሬም የሚሰራ ፣ እንደ ሆነ
እናምናለን፡፡
2. በእግዚአብሔር አብ፣ በእግዚአብሔር ወልድ፣
በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ፣ አንድ አምላክ
፣እናምናለን፡፡
3. በመፍጠር ስራ፣ ፍጥረትን በመጠበቅ ፣ በመገለጥ
፣በመዋጀት እና በመጨረሻው ፍርድ የእግዚአብሔርን
ፍፁም ሥልጣን እና የበላይነት እናምናለን፡፡
4. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብ የተላከ መሆኑን ፣
በመንፈስ ቅዱስ መፀነሱን ፣ ከድንግል ማርያም
መወለዱን ፣ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ መሆኑን ፣
ለሰው ልጃች ቤዛ ሆኖ በመስቀል ላይ መሞቱን ፣
መቀበሩን፣ በሶስተኛው ቀን በአካል ከሙታን መነሳቱን
፣ ወደ አብ ማረጉን እና አሁንም በአብ ቀኝ ሆኖ ስለ
እኛ እንደሚማልድ ፣ ደግሞም በህያዋንና በሙታን
ላይ ሊፈርድ በክብርና በግርማ እንደሚመለስ
እናምናለን፡፡
5. መንፈስ ቅዱስ የመለኮት ባሕርያት ሁሉ ያሉት ፍጹም
አምላክ እንደሆነ እና አምልኮ እና ስግደት
እንድሚገባው እናምናለን፡፡
6. ሰው በእግዚአብሔር አምሳል መፈጠሩን ፣ በኃጥያት
መውደቁን እና በዚህም ምክንያት የእግዚአብሔር
ቁጣና ፍርድ ያለበት በደለኛ መሆኑን እናምናለን፡፡
7. ሰው ከኃጢአት ዕዳ ፣ ኃይልና ቅጣት ፣ ሊድን
የሚችለው ኃጥያት የለለበት የእግዚአብሔር ልጅ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ምትክ ሆኖ በፈጸመው
የቤዛነት ስራ ብቻ በመሆኑ ኃጥያተኛ በእግዚአብሔር
ፀጋ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ እንደሚጽድቅ
እናምናል፡፡
8. ኃጥያተኛ በኃጥያቱ ተፀጽቶ ንሰሐ እንዲገባ ፣
በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ዳግመኛ በመወለድ አዲስ
ፍጥረት እንዲሆን መንፈስ ቅዱስ በህይወቱ እንሚሰራ
እናምናልን፡፡
9. መንፈስ ቅዱስ በአማኝ ህይወት ውስጥ እንደሚኖር ፣
አማኙ በመንፈስ ቅዱስ ሲጠመቅ ኃይልን
እንደሚቀበልና በልሳን እንደምናገር በየጊዜውም
በመንፈስ ቅዱስ እንደሚሞላ እናምናለን፡፡
10. መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ቤተ ክርስቲያንን ለማነጽ
ለአማኞች ልዩ ልዩ የጸጋ ስጦታዎችን በማካፈል
፣ድውዮችን በመፈወስ ፣ አጋንትን በማውጣትና ፣እና
ተዐምራትን በማድረግ እንመድሰራ እናምናለን፡፡
11. ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ የተሰጣትን የታላቁን
ተልዕኮ አደራ በመወጣት ወንጌልን ለሰዎች ሁሉ
እንድትሰብክ እና አማኞች ደቀ መዛሙርት በማድረግ
ለክርስቶስ አካል መታነጽ አስፈላጊውን ሁሉ መፈጸም
እንደምትችል መንፈስ ቅዱስም ሐዋርያትን፣ ነቢያትን፣
ወንጌል ሰባኪዎችን ፣እረኞችን እና አስተማሪዎችን
እንዲሁም ሌሎች የአገልግሎት ስጦታዎችን
እንደሚሰጥ እናምናለን፡፡
12. ከእግዚአብሔር መንፈስ ዳግም የተወለዱ ሁሉ
በሚገኙባት፣ የክርስቶስ አካል በሆነች፣ በአንዲት
ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን፡፡
13. ጌታችን እና መድኅንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባዘዘው
መሰረት ፣ዳግም የተወለደ አማኝ ከክርስቶስ ሞት እና
ትንሳኤ ጋር መተባበሩን እንዲሁም ለኃጥያት መሞቱን
እና ለጽድቅ መነሳቱን ለመግለጽ በአብ፣ በወልድ፣ እና
በመንፈስ ቅዱስ ስም በውኃ ውስጥ በመጥለቅ
እንዲጠመቅ እንዲሁም ጌታ ዳግም እስኪመጣ ሞቱን
ለመናገርና ፣ ከጌታ እና ለአማኞች ጋር ያለውን ኅብረት
ለመግለጽ የጌታ እራት እንደሚካፈል እናምናለን፡፡
14. በሙታን ትንሳኤ፣ በኃጥያተኞች ላይ በሚደርሰው
የዘላለም ፍርድና አማኞች በሚቀበሉት የዘላለም
ህይወት እናምናለን፡፡

ከልብ የሆነ ምስጋና ላንተ ይድረስህ እንደገናዙፋንህንም ያውደው ለኔ ያረከው ብዙ ነውዘማሪ ቴዎድሮስ በቀለ ከልብ የማይጠፍውን የተባረከውን የቀድሞውን መዝሙሩን እንደ አዲስ ይዞልን መጥቷልተባረ...
21/09/2021

ከልብ የሆነ ምስጋና
ላንተ ይድረስህ እንደገና
ዙፋንህንም ያውደው
ለኔ ያረከው ብዙ ነው
ዘማሪ ቴዎድሮስ በቀለ
ከልብ የማይጠፍውን የተባረከውን የቀድሞውን መዝሙሩን እንደ አዲስ ይዞልን መጥቷል
ተባረኩበት!!
https://www.youtube.com/watch?v=avpYb1S5NsE

የጅማ አጂፕ ሙሉወንጌል ቤ/ክ ዘማሪ ተመስገን አሰፋወንጌል ነው!
20/04/2021

የጅማ አጂፕ ሙሉወንጌል ቤ/ክ ዘማሪ ተመስገን አሰፋ
ወንጌል ነው!

" ወንጌል ነው " Temesgen Asefa Official Video Clip 2021“አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።” — ፊልሞና 1፥10-...

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን  ከሚያዚያ 18-22 2013 ለ5 ቀናት የሚቆይ አገር አቀፍ የፆም እና ፀሎት አወጀች
17/04/2021

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ከሚያዚያ 18-22 2013 ለ5 ቀናት የሚቆይ አገር አቀፍ የፆም እና ፀሎት አወጀች

Address

Jima Ajip
Jima

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jimma Full Gospel Believers Church ጅማ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share