10/07/2026
"Shafina Catholic Church" የሚለው የዩቲዩብ ቻይናል subscribe በማድረግ ሐምሌ 5 የሚለቀቀው መንፈስን የሚያድስ አዲስ የመዝሙር አልበም "Galatu Atera"/ምስጋና ለአንተ/"የተሰኘውን አዳምጡ ።
"፤ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ። በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ። በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ። "
(ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3: 16)