ፍኖተ ሕይወት Fnote Hiywet

ፍኖተ ሕይወት Fnote Hiywet ይህ የሆሳዕና ደብረ ምህረት ወደብረ ታቦር ቅዱስ በዓለ ወልድ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የፍኖተ -ሕይወት ሰንበት ት/ቤት የ Facebook accont ነው።

በሆሳዕና ደ/ም/ወ/ታ/ቅ/በዓለወልድ/ወ/ገብርኤል ቤ/ክ ሐምሌ 19/2017 ዓ/ም በታላቅ ድምቀት ይከበራል ስለሆነም በዕለቱ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተ...
20/07/2025

በሆሳዕና ደ/ም/ወ/ታ/ቅ/በዓለወልድ/ወ/ገብርኤል ቤ/ክ ሐምሌ 19/2017 ዓ/ም በታላቅ ድምቀት ይከበራል ስለሆነም በዕለቱ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል!!

ደረሰ ደረሰየሆሳዕና ደብረ ምህረት ወደብረ ታቦር ቅዱስ በዓለወልድ ወ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ ክ ሐምሌ 19/11/2017ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይከብራልኑ አብረን እናክብር
19/07/2025

ደረሰ ደረሰ
የሆሳዕና ደብረ ምህረት ወደብረ ታቦር ቅዱስ በዓለወልድ ወ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ ክ ሐምሌ 19/11/2017ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይከብራል
ኑ አብረን እናክብር

በዛሬ  እለት  በአሼ  ቅድስት  ሥላሴ   አመታዊ   የንግስ  በዓል  የሆሳዕና   ደብረ  ምህረት  ወደብረ  ታቦር   ቅዱስ  በዓለወልድ   ወቅዱስ  ገብርኤል  ቤተ-ክርስቲያን  ፍኖተ-ሕይ...
14/07/2025

በዛሬ እለት በአሼ ቅድስት ሥላሴ አመታዊ የንግስ በዓል የሆሳዕና ደብረ ምህረት ወደብረ ታቦር ቅዱስ በዓለወልድ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን ፍኖተ-ሕይወት ሰንበት ት/ቤት እና የሆሳዕና ደብረ መዊ ገዳመ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንቀፀ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት በአንድነት በመሆን ምስጋና አቅርበዋል አንድነታችን ከዚህም በላይ በዝቶ ለዓመት ያገናኘን

ዛሬ በሆሳና ደብረ ም/ወደብረ ታቦር ቅዱስ በዓለወልድ ቤተ ክርስቲያንየሰንበት ትምህርት ቤቱ እናቶች የቅዳሴ አገልግሎት ይህን ይመስላልለእናቶቻችን እረዥም እድሜ ከጤና  ጋር ያድልልን
13/07/2025

ዛሬ በሆሳና ደብረ ም/ወደብረ ታቦር ቅዱስ በዓለወልድ ቤተ ክርስቲያንየሰንበት ትምህርት ቤቱ እናቶች የቅዳሴ አገልግሎት ይህን ይመስላል
ለእናቶቻችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

የሆ/መ/ጽ /ደ /ገ /ቅ /ድንግል ማርያምቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል እንዲህ በዓለ  መልኩ ተከበረየዓመት ሰው ይበለን
28/06/2025

የሆ/መ/ጽ /ደ /ገ /ቅ /ድንግል ማርያምቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል እንዲህ በዓለ መልኩ ተከበረ
የዓመት ሰው ይበለን

የሆሳዕና  ደብረ  ምህረት  ወደብረ  ታቦር  ቅዱስ  በዓለወልድ   ወቅዱስ  ገብርኤል  ቤተ-ክርስቲያን      ፍኖተ-ሕይወት  የሰንበት  ት/ቤት  ህፃናት   ደብረ  ፀሐይ አቡነ  ተክለሃይ...
23/06/2025

የሆሳዕና ደብረ ምህረት ወደብረ ታቦር ቅዱስ በዓለወልድ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን
ፍኖተ-ሕይወት የሰንበት ት/ቤት ህፃናት ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን በመገኘት የህፃናቱን አመታዊ ክብረ በዓላቸውን አብረው አከበሩ ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን

በሆሳዕና  ከተማ በዋቸሞ  ዩንቨርስቲ  ንግስት  ኢሌኒ   ሆስፒታል  በጤናው  ዘርፍ  የሚማሩ     የሆሳዕና  ደብረ  ምህረት  ወደ/ታቦር  ቅዱስ  በዓለወልድ  ወቅዱስ  ገብርኤል  ቤተ-ክ...
22/06/2025

በሆሳዕና ከተማ በዋቸሞ ዩንቨርስቲ ንግስት ኢሌኒ ሆስፒታል በጤናው ዘርፍ የሚማሩ
የሆሳዕና ደብረ ምህረት ወደ/ታቦር ቅዱስ በዓለወልድ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያ
የጊቢ ጉባኤ ተማሪዎች በተከታታይ ለአራት ዓመታት ሲማሩ ቆይተው በመመረቃቸው በእግዚአብሔር ቤት አውደምህረት የምስጋና ፕሮግራም ተደረገላቸው « የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን»

ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገንየ2017ዓ.ም በዓለ ጰራቅሊጦስ እንዲህ ተከብሮ አለፈ የረዳን የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
11/06/2025

ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
የ2017ዓ.ም በዓለ ጰራቅሊጦስ እንዲህ ተከብሮ አለፈ
የረዳን የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን

 #በዓለ               #ጰራቅሊጦስን                                    #በደብረ                                                  #...
05/06/2025

#በዓለ
#ጰራቅሊጦስን
#በደብረ
#ምህረት
ለማክበር አራት ቀን ብቻ ቀረው
ኑ በዓለ ፭ በደብረ ምህረት ፍኖተ-ሕይወት ሰንበት ት/ቤት አብረን እናክብር

03/06/2025

የሆ/ደ/ም/ወ/ታ/ቅ/በዓለወልድ ወቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍኖተ-ሕይወት ሰ/ት/ቤት
ስለ #ጰራቅሊጦስ ትንሽ ነገር እንበላቹው

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን                   ደረሰ ደረሰ   #በዓለ   #ጰራቅሊጦስ የሆሳናዋ ቀደምት ፍኖተ -ሕይወት  ሰንበት ት/ቤት ልደት ኑ ልጆቿ ሁ...
02/06/2025

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ደረሰ ደረሰ #በዓለ #ጰራቅሊጦስ
የሆሳናዋ ቀደምት ፍኖተ -ሕይወት ሰንበት ት/ቤት ልደት
ኑ ልጆቿ ሁሉ ጋብዛቿለችና እናታችሁ

 #በዓለ  #ጰራቅሊጦስኑ  በሆሳዕና  ደ/ም/ቅ/በዓለወልድ   ወቅ/ገብርኤል  ቤተ-ክርስቲያን   ፍኖተ -ሕይወት  ሰንብት   ት/ቤት  ሰኔ  01/2017  ዓ/ም  ቀን   አብረን  እናክብር
25/05/2025

#በዓለ #ጰራቅሊጦስ
ኑ በሆሳዕና ደ/ም/ቅ/በዓለወልድ ወቅ/ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን ፍኖተ -ሕይወት ሰንብት ት/ቤት ሰኔ 01/2017 ዓ/ም ቀን አብረን እናክብር

Address

Hossanan
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍኖተ ሕይወት Fnote Hiywet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share