St Peter And Paul Catholic Church Jajura

St Peter And Paul Catholic Church Jajura Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from St Peter And Paul Catholic Church Jajura, Religious organisation, Hossana.

30/04/2026

በቅርብ ቀን በጃጁራ ቅዱሳን ጴ/ጳ ቁምስና የአማኑኤል ኩየሪ መዝሙር ግንቦት 1 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ይጠብቁ

ሰሞነ ሕማማት፦ የፍቅርና የትሕትና ሳምንት******************ከሆሳዕና ማግስት እስከ ትንሣኤ ዋዜማ ያለው ሳምንት "ሰሞነ ሕማማት" ይባላል። በዚህ ቅዱስ ሳምንት የኢየሱስ ክርስቶስ መ...
06/04/2026

ሰሞነ ሕማማት፦ የፍቅርና የትሕትና ሳምንት
******************

ከሆሳዕና ማግስት እስከ ትንሣኤ ዋዜማ ያለው ሳምንት "ሰሞነ ሕማማት" ይባላል። በዚህ ቅዱስ ሳምንት የኢየሱስ ክርስቶስ መከራ፣ ሞትና ለሰው ልጅ ያሳየውን ወደር የሌለው ፍቅር ይታሰባል።

በእያንዳንዱ ዕለትም ቤተክርስቲያን የምታስባቸው ታላላቅ ምሥጢራትና ትርጉሞች አሉ። የየዕለቱን ትርጉሞች በምስሉ ይመልከቱ፦

Ethiopian Broadcasting Corporation

 #የዘንበበ ቡርኬ ሥርዓት
05/04/2026

#የዘንበበ ቡርኬ ሥርዓት

በሆሳዕና ሀገር ስብከት በጃጁራ ቅዱሳን ጴጥሮስ እና ጰውሎስ ቁምስና   በደማቅ እየተከበረ ይገኛል
05/04/2026

በሆሳዕና ሀገር ስብከት በጃጁራ ቅዱሳን ጴጥሮስ እና ጰውሎስ ቁምስና በደማቅ እየተከበረ ይገኛል

 #የተራራ ጉዞ ከሆሳዕና ሀገር ስብከት በተለያዩ ቁምስና ምዕመናን ሾንቆላ ደምቀለች
05/04/2026

#የተራራ ጉዞ ከሆሳዕና ሀገር ስብከት በተለያዩ ቁምስና ምዕመናን ሾንቆላ ደምቀለች

 ታላቅ የምስራች ከጃጁራ ቅዱሳን ጴጥሮስ ና ጳውሎስ ቁምስና አዲስ የመዝሙር አልበም በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሆሳዕና ሀገረ ስብከት የጃጁራ ቅዱሳን ጴጥሮስና ጳውሎስ ቁምስና አማኑኤ...
22/03/2026


ታላቅ የምስራች ከጃጁራ ቅዱሳን ጴጥሮስ ና ጳውሎስ ቁምስና አዲስ የመዝሙር አልበም

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሆሳዕና ሀገረ ስብከት የጃጁራ ቅዱሳን ጴጥሮስና ጳውሎስ ቁምስና አማኑኤል ኳየር በጣም በቅርብ ቀን

Address

Hossana

Telephone

+251939260636

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when St Peter And Paul Catholic Church Jajura posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share