Hossana kaba chafe kale hewot church

Hossana kaba chafe kale hewot church to pREach the gospel ..

  : 2
02/07/2017

: 2

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
14/04/2017

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

announcement
16/02/2017

announcement

OUR NEW LOGO
04/02/2017

OUR NEW LOGO

ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።1 ዮሐ1 : 7
31/01/2017

ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።

1 ዮሐ1 : 7

happy new year to all HKCKHC& ETHIOPIANS
10/09/2016

happy new year to all HKCKHC& ETHIOPIANS

07/07/2016

ስለዚህ ከሰማነው ነገር ምናልባት እንዳንወሰድ፥ ለእርሱ አብልጠን ልንጠነቀቅ ያስፈልገናል።
በመላእክት የተነገረው ቃል ጽኑ ከሆነ፥ መተላለፍና አለመታዘዝም ሁሉ የጽድቅን ብድራት ከተቀበለ፥ እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ መዳን ቸል ብንለው፥ እንዴት እናመልጣለን?
ይህ በጌታ በመጀመሪያ የተነገረ ነበርና፥ የሰሙትም ለእኛ አጸኑት፥
እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ እንደ ፈቀደ በምልክትና በድንቅ ነገር በልዩ ልዩ ተአምራትም፥ መንፈስ ቅዱስንም በማደል አብሮ መሰከረለት።

ወደ ዕብራውያን 2 : 1-4

25/04/2016
22/04/2016

የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 11 : 2

19/04/2016

ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4 : 4

Address

Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hossana kaba chafe kale hewot church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share