The Kingdom of God - የእግዚአብሔር መንግሥት

The Kingdom of God - የእግዚአብሔር መንግሥት Romans 14:17
ሮሜ 14:17
የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።

25/04/2026

See and Experience the Sevenfold Intensified Spirit in the Churches in this Dark Age. Amen, Lord Jesus, we love You and we open!

23/04/2026

Proverbs 15:11
ምሳሌ 15:11
ሲኦልና ጥፋት በእግዚአብሔር ፊት የታወቁ ናቸው፤
ይልቁንም የሰዎች ልብ የታወቀ ነው።

23/04/2026

Revelation 9:6
ራእይ 9:6
በዚያም ወራት ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም፥ ሊሞቱም ይመኛሉ ሞትም ከእነርሱ ይሸሻል።

23/04/2026

Revelation 9:10
ራእይ 9:10
እንደ ጊንጥም ጅራት ያለ ጅራት አላቸው በጅራታቸውም መውጊያ አለ፥ ሰዎችንም አምስት ወር እንዲጐዱ ሥልጣን አላቸው።

Address

Eth
Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Kingdom of God - የእግዚአብሔር መንግሥት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to The Kingdom of God - የእግዚአብሔር መንግሥት:

Share