30/01/2022
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!
- ኅሙስ ጥር 26 ጠዋት 5 ሰዓት የትምህርት ስልጠና ማዕከል እንዲሁም የኤክሌሽያ አካዳሚ ግንባታዎች ምረቃ::
- ኅሙስ ጥር 26 ከሰዓት 10ሰዓት ምስጋና በሆሳዕና ከተማ አደባባይ::
ከአርብ ጥር 27-እሁድ ጥር 29 - ኮንፈረንስ በሆሳዕና እናት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ይካሄዳል::
ሁላችሁም የበረከቱ ተካፋዮች ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል::