Saketa Jigi፡Gospel of Peace Ministry

Saketa Jigi፡Gospel of Peace  Ministry Saketa Jigi፡Gospel of Peace Ministry outreaches people of all nations with Jesus Christ.

05/04/2021

ኢየሱስ ሲመጣ የተዘጋጁ ሁሉ ሰማያውን ነጭ ልብስ ለብሰው ይነጣቃሉ።

የተዘጋጃችሁ በደስታ አሜን በሉ።

ይድረስ ለኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ፤      ኢትዮጵያውያን።።።።።።።      ትውልደ ኢትዮጵያውያን።።በኢትዮጵያ ድንቅ ባህል.....የአገር መሪን እናከብራለን።ባለስልጣናትን እናከብራለን።ለአገር...
16/11/2020

ይድረስ ለኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ፤
ኢትዮጵያውያን።።።።።።።
ትውልደ ኢትዮጵያውያን።።
በኢትዮጵያ ድንቅ ባህል.....

የአገር መሪን እናከብራለን።
ባለስልጣናትን እናከብራለን።
ለአገር ክብር የቆሙትን የመከላከያ ሠራዊትን፤ፖሊሶችን፤ሚሊሻዎችን እናከብራለን።
የኃይማኖት መሪዎችን እናከብራለን።
ታላላቆችን እናከብራለን ።
አባቶችን እናከብራለን።
እናቶችን እናከብራለን።
መናናቅን እንጸየፋለን።
ሌብነትን እንጸየፋለን።
ዘረፋን እንጸየፋለን።
መገዳደልን እንጸየፋለን።
እንግዳን እናከብራለን።
የኃይማኖት ልዩነት ቢኖር እንክዋ መከባበርን መቻቻልን እናውቃለን ።
ወጣቶችን ለወግ ለማዕረግ እንዲበቁ፤ ተተኪ ትውልድ እንዲሆኑ እንመክራለን ፤ወደ መልካም ነገር ሁሉ እንመራለን።
ህጻናትን እናሳድጋለን።
የታላላቆችን ምክር እንሰማለን።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ክቡር ሕዝብ ነው።
ፈጣሪ ስለፈቀደ ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ትፈጥናለች።

የኢትዮጵያን ክብር ብልጽግና ለማየት ፈጣሪ ይርዳን።

ፈጣሪ ስለፈቀደ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ የሰላም ኖብል ተሸላሚ ሆኑ።ፈጣሪ ዘመናቸውን ይባርክ ።

እንግዲህ ኢትዮጵያ እንደ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን በርካታ የሰላም ኖብል ተሸላሚዎችን ታፈራለች።

ሕዝብን ማፈናቀል አናውቅም።
ንብረትን እናፈራለን እንጂ አናወድምም።
በብሔር መከፋፈልን እንጸየፋለን።
ኢትዮጵያን ሰው ባይረዳት ፈጣሪ ያውቃታል።ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይታደጋታል፤ ይጋርዳታል፤ ይጠብቃታል ፤ከነጣቂ ተኩላ ከዲያብሎስ ያስመልጣታል።

ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያከበራት ታላቅ ሀገር ናት።ይህን የሚያምን ሁሉ አንድ ጊዜ ድል ለኢትዮጵያ ውድቀት ለዲያብሎስ ብሎ ሼር እንዲያደርግ በእግዚኣብሔር ፍቅር እጠይቃለሁ ።

ድል ለኢትዮጵያ ።።አሜን።

ውድቀት ለጠላቶችዋ።
ውድቀት ለዲያብሎስ።
ውድቀት ለጨለማ መናፍስት ኃይላት።
ውድቀት ለትእብተኛው ነፍሰ ገዳይ ለሉስፈር።

ኢትዮጵያ አትፈርስም።

ኢትዮጵያ ወጀብ ቢበዛባትም ከወጀብ ሁሉ በላይ የሆነ ፈጣሪ ድል ይሰጣታል ።

ጆሮ ያለው ይስማ፤
ፈጣሪ ሰዎችን ሁሉ ይወዳል፤
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይወዳል።
ይህችን ክቡር የሆነችን ሀገር የበደላችሁ ቶሎ ለፈጣሪ እጅ ስጡ፤
ፈጣሪ ሰለዚህች ታላቅ ሀገር ይበቀላል።
እግዚአብሔር -------
።።።የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን ይወዳል።።።

የቤንሻንጉን ክልል ሕዝብ ይወዳል።
የደቡብን ክልል ሕዝብ ይወዳል።
የሐረርን ክልል ሕዝብ ይወዳል።
የኦሮሚያን ክልል ሕዝብ ይወዳል።
የጋምቤላን ክልል ሕዝብ ይወዳል።
የአማራን ክልል ሕዝብ ይወዳል።
የስዳማን ክልል ሕዝብ ይወዳል ።
የትግራይን ክልል ሕዝብ ይወዳል።
የሶማሌን ክልል ሕዝብ ይወዳል።
የአፋርን ክልል ሕዝብ ይወዳል።

በፈጣሪ ኃይል ድል ለኢትዮጵያ፤ድል ለኢትዮጵያ ።።።።።።ድል።።።።።ድል።።።።።
ድል።።።።።።አሜን።።።።ድል ለኢትዮጵያ።።።።ድል።።።።።አሜን ።

ውድቀት ለሰይጣን ለዲያብሎስ።
ውድቀት ለሰይጣን ለዲያብሎስ።
ውድቀት ለሰይጣን ለዲያብሎስ።

ድል።።።ሰላም ።።።ስኬት ።።ዕረፍት ።።።ከፍታ ለታላቁዋ ሀገር ለኢትዮጵያ።

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ*

ከፈጣሪ የተሰወረ የለምና
ይህን እንዳነበባችሁ ኢትዮጵያን
በምን እንደበደላችሁ እራሳችሁን መርምሩ አንድም ጻድቅ የለምና።ንስሐ ግቡ።ተመለሱ።ተመለሱ።ተመለሱ።
የእናቱን የኢትዮጵያን ሀብት በማወቅም ባለማወቅ ለራሱ ያደረገ በጸጸት ይመልስ።በሌብነት መክበር በፈጣሪ ዘንድ ውርደት ነው።

ሰው ሁሉ እራሱን ይመርምር ።ሰው ሁሉ ያደረገውን ነገር ፈጣሪ አንድ ቀን ይጠይቀዋል። ኢትዮጵያን የዘረፉ እራሳቸውን ይመርምሩ።በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ሀብታሙ ሰውዬ ከሞት በሁዋላ በኃጢአቱ ምክንያት በሲኦል ሲገኝ ደሀው አልአዛር የንስሀ ህይወት ስለነበረው በገነት ተገኘ።

የሀገሪቱ መሪ ሌብነት ነውር ነው ሲሉ ሰምቼ ደስ ብሎኛል።
በጉቦ ፍርድን በማጣመም ሀብት የሰበሰቡ ንስሐ ካልገቡ ፈጣሪ ይጠይቃቸዋል።

በፖለቲካ ሽፋን ሕዝብን ለእልቅት ያደረጉ ንስሐ ካልገቡ ፈጣሪ ይፈርድባቸዋል።

ይህን መልእክት የምጽፈው ፈጣሪን ስለምፈራና ኢትዮጵያን እንዲሁም ሰውን ሁሉ በፈጣሪ ፍቅር ስለምወድ ነው።

ከነበባችሁ በሁዋላ ፤
ኢትዮጵያ ውብ እናቴ ፈጣሪ ደስታሽን ያበዛል ብላችሁ ፈጣሪን ተመስገን በሉና ሼር አድርጉ።

15/11/2020
የኢትዮጵያ ወዳጆች፤የኢትዮጵያን ደም ሊጠጣ የወጣ ዲያብሎስ በኢየሱስ የስሙ ኃይል ይውደቅ...ከኢትዮጵያ እግር በታች ይረገጥ...ይቃጠል።ይህንን የሚያምን ሁሉ የዚህች ሀገር ጠላት ይቃጠል ይበል...
15/11/2020

የኢትዮጵያ ወዳጆች፤

የኢትዮጵያን ደም ሊጠጣ የወጣ ዲያብሎስ በኢየሱስ የስሙ ኃይል ይውደቅ...ከኢትዮጵያ እግር በታች ይረገጥ...ይቃጠል።

ይህንን የሚያምን ሁሉ የዚህች ሀገር ጠላት ይቃጠል ይበልና ሼር ያድርግ ።ኢትዮጵያ ተስፋ አላት።ጠላት ያቀደላት ሳይሆን ፈጣሪ ያላት ይሆናል።

13/11/2020

ኢየሱስ ከዘላለም ያድናል

ከዘላለም ሀዘን፣ሁከት፣ጭንቀት፣ሥቃይ ፣ውርደት፣ሞት ያመለጠ ብቻ የታደለ ነውና አሜን ይበል።
11/11/2020

ከዘላለም ሀዘን፣ሁከት፣ጭንቀት፣ሥቃይ ፣ውርደት፣ሞት ያመለጠ ብቻ የታደለ ነውና አሜን ይበል።

Address

Hossana

Telephone

+251912006787

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Saketa Jigi፡Gospel of Peace Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Saketa Jigi፡Gospel of Peace Ministry:

Share