Heaven Way Tube_ የሰማይ መንገድ ቲዩብ

Heaven Way Tube_ የሰማይ መንገድ ቲዩብ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Heaven Way Tube_ የሰማይ መንገድ ቲዩብ, Religious organisation, DC, Hossana.

የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ቅዱሳን በሙሉ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ምህረት ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ። በዚህ Page የሚለቀቁ መንፈሳዊ መረጃዎች በተለይም መዝሙሮች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሁፎችና ትምህርቶች ቶሎ ቶሎ እንድደርስላችሁ " , , and " እንድታደርጉ በፍቅር እናሳስባለን።
Thank You❤!

16/08/2026



የሦስቱም ልዩነቶች

1. #መፅደቅ (ፍርድ) (ሮሜ 8:30)

✍የሕግ ብያኔና ውሳኔ ነው። ውጫዊና ሕጋዊ ስፍራችን ነው።
✍በሕይወት ዘመን አንድ ጊዜ ብቻ የሚፈፀም ነው።
✍ሙሉ በሙሉ የአግዚአብሔር ስልጣን እና ውሳኔ ነው።
✍በዚህ ሕይወት አንድ አማኝ ፍፁም እና የተሟላ ነው።
✍ለሁሉም አማኞች እኩል የተወሰነ ነው። (በፅድቅ ዙርያ የአማኞች መበላለጥ የለም)

2. #መቀደስ (1ኛ ተሰሎንቄ 4:3)

🔹ውስጣዊ ሁኔታ ነው
🔹በሕይወት ዘመን ሁሉ የሚያድግ የሚቀጥል የሕይወት ሥርዓት ነው።
🔹የአማኙም ፈቃድና ድርሻ የታከለበት ነው።
🔹በዚህ በሥጋ ሕይወት ምሉዕ(ፍፁም) አይኮንም።
🔹አንዱ አማኝ ከአንዱ አማኝ ይለያያሉ።

#መክበር (ሮሜ 8:30)

👉ለአንዴና ለመጫራሻ በእግዚአብሔር ፍት ፊፁም ሆኖ መገኛት።
👉በድጋሚ የመሳሳት እድል አለመኖር 👉ለአንድ አማኝ በመነጠቅ ጊዜ የሚሰጠው ክብር ነው።

የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ❗️

ለአዳዲስ መንፈሳዊ መረጃዎች ገጾችን ይከታታሉ፡፡

✝Telegram Channel: https://t.me/Negash1234

✝YouTube page: https://youtube.com/

✝page: https://www.facebook.com/profile.php?id=100089133371261

 #ወንጌል✍"በወንጌል አላፍርም" ማለት የክርስቶስን የምሥራች በድፍረት መመስከር ማለት ነው።✍ወንጌል የሰውን ኃጢአት ይቅር እንዲባልና በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን መዳን እንዳለ የሚያበስር የእ...
05/08/2026

#ወንጌል
✍"በወንጌል አላፍርም" ማለት የክርስቶስን የምሥራች በድፍረት መመስከር ማለት ነው።

✍ወንጌል የሰውን ኃጢአት ይቅር እንዲባልና በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን መዳን እንዳለ የሚያበስር የእግዚአብሔር መልእክት ነው።

✍ሐዋርያው ጳውሎስ ወንጌል ለሚያምን ሁሉ የመዳን ኃይል ስለሆነ በእርሱ እንደማያፍር ይናገራል።

✍"በወንጌል አላፍርም" የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ የተጻፈው በመልእክት ወደ ሮሜ 1፥16 ነው።

✍በወንጌል አላፍርም፤ ለሚያምን ሁሉ፥ አስቀድሞ ለአይሁድ ደግሞም ለግሪክ፥ ለመዳን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
— ሮሜ 1፥16

✅ተዛማጅ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

👉2 ጢሞቴዎስ 1፥8 – "ስለ ጌታችን ምስክርነት አትፈር።"

👉ማርቆስ 8፥38 – "በእኔና በቃሌ የሚያፍር..."

👉ማቴዎስ 10፥32 – "በሰዎች ፊት የሚያመነኝን እኔም በሰማይ አባቴ ፊት አምነዋለሁ።"

👉እነዚህ ጥቅሶች ክርስቲያኖች ወንጌልን ሳይፈሩ እና ሳያፍሩ እንዲመሰክሩ ያበረታታሉ።

የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ❗️

ለአዳዲስ መንፈሳዊ መረጃዎች ገጾችን ይከታታሉ፡፡

✝Telegram Channel: https://t.me/Negash1234

✝YouTube page: https://youtube.com/

✝page: https://www.facebook.com/profile.php?id=100089133371261

ዮሐንስ ወንጌል 17: 24አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ።
29/07/2026

ዮሐንስ ወንጌል 17: 24
አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ።

በስልካችው የመጽሐፍ ቅዱስ App ለምትጠቀሙ ቅዱሳን በሙሉ:-👉በያላችሁበት ቦታ ሁሉ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልኩ ይህንን ከላይ ያለውን የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ በማውረድ እንድትጠቀ...
26/07/2026

በስልካችው የመጽሐፍ ቅዱስ App ለምትጠቀሙ ቅዱሳን በሙሉ:-

👉በያላችሁበት ቦታ ሁሉ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልኩ ይህንን ከላይ ያለውን የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ በማውረድ እንድትጠቀሙ እመክራለሁ። ለመጠቀም ይበልጥ ተስማሚ እና በየግዜ የማይዘምን (እራሱን የማይቀይር) አይነት ነው።

#ማስጠንቀቂያ:- የመጽሐፍ ቅዱስ App Update መደረግ የለበትም። ስለዚህ በስልካችሁ ያለው የመጽሐፍ ቅዱስ App የትኛው እንደሆነ በማጣራት እንድትጠቀሙ ይሁን መልእክታችን ነው።

እናመሰግናለን 🙏

24/07/2026

የኢየሱስ ክርስቶስ ወደ አለም መምጣትና ክርስትና እምነት በሰዎች ላይ በብርሃን ምሳሌ የተገለጠበት ቪዲዮ ነው።

የዮሐንስ ወንጌል1:
4 በእርሱ (በኢየሱስ) ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው #ብርሃን ነበረች።
5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።

የዮሐንስ ወንጌል1
9 ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።

የዮሐንስ ወንጌል 3
19 ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።

ማቴዎስ ወንጌል 5
14 እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።

👉የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ❗️
ለአዳዲስ መንፈሳዊ መረጃዎች ገጾችን ይከታታሉ፡፡

✝Telegram Channel: https://t.me/Negash1234

✝YouTube page: https://youtube.com/

✝page: https://www.facebook.com/profile.php?id=100089133371261

22/07/2026

ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ መንግሥተ ሰማያት የሚወስደው ብቸኛ መንገድ ነው። ያውም በመስቀል ላይ በተሠራው ሥራ! ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን ብቻ።
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐንስ 14፥6
ተፈፀመ!✝

Address

DC
Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heaven Way Tube_ የሰማይ መንገድ ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share